እዘዙ/ ፖድካስት
ሬድዮ ነፃን አውሮፓ ወይም ነፃነት ሬድዮን ተብሎ የሚጠራውን ዝግጅት ካዘዙ ዜና እና ኢንፎርሜሽን በቀጥታ ወደ ኮምቲውተሮ ይተላለፋል። የእርዳታ ገጽ.
-
የ2017 ፕሬዚዳንቱን ሥራ የማስጀመሪያ ሥነ -ሥርዓት
የፊታችን ዐርብ፣ ጥር 12 ዶናልድ ጄ ትራምፕ እና ማይክል አርፔንስ ቃለ - መሃላ ሲፈፅሙ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ሥራ ማስጀመሪያ ሥነ - ሥርዓት ይከናወናል፡፡ የፕሬዚዳንቱ የሥልጣን ዘመን በዚያው የሥራ ማሰጀመሪያውና በጠቅላይ ፍርድ ቤቱ ዋና ዳኛ መሪነት ቃለ - መሃላ በሚፈፅምበት ዕለት ልክ እኩሉ ቀን ላይ ይጀምራል፡፡ ዕለቱ ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ በአካባቢዋም በሚካሄድ ልዩ ዝግጅቶች፣ አካባበሮ
ይድረሰኝ / ይላክልኝ