ኑሮ በጤንነት - የአሜሪካ ድምፅ
ኑሮ በጤንነት - የአሜሪካ ድምፅ
የልብ ህመም እና መደረግ የሚገባው ጥንቃቄ
የአጥንት ብግነት አርተራይተስ
            <description>አርተራይተስ ወይም የአጥንት ብግነት መገጣጠሚያ ላይ የሚከሰት እብጠት፣ የአጥንት ድርቅ ብሎ የመሰማት ስሜት፣ የእንቅስቃሴ ማዳገት ምልክቶቹ ሲሆኑ፤ በአለም ላይ ብዙዎችን ለህመም ብሎም ለአካል ጉዳት የዳረገ በሽታ ነው። ከመቶ በላይ የአጥንት ብግነት ዓይነቶች ሲኖሩ ከሁሉም ልቆ የሚታወቀው በእንግሊዘኛው ኦስቴዮ አርተራይተስ ተብሎ የሚጠራው ዓይነት ነው።  </description>
በቫይረስ አማካኝነት የሚመጡ በሽታዎች የሚያስከትሉት የጤና ተግዳሮት 
            <description>በቫይረስ የሚመጡ በሽታዎች ከፍተኛ የሆነ የአለም የጤና ስጋት ናቸው። የአለም የጤና ድርጅት መረጃዎች እንደሚያመላክቱት እንደ ኮቪድ 19 ያሉ የቫይረስ ዓይነቶች ቁጥራቸው እየጨመረ መጥቷል። ይህ በእንዲህ እንዳለ ዘላቂ የሆኑ ኤች አይቪ እና ሂፐታይተስ ቫይረስም በዝቅተኛ እና መካከለኛ ገቢ ባላቸው ሀገራት የጤና ስጋት እንደሆኑ አሉ።
ለአስታማሚዎች ሊደረጉ የሚገቡ ድጋፎች
            <description>አስታማሚዎች ወይም እንክብካቤ አድራጊዎች የታማሚን ንጽህና መጠበቅ፣ መመገብ፣ መድሃኒት በአግባቡ እንዲወስዱ ማገዝን ጨምሮ የተለያዩ ሃላፊነቶችን ይሸከማሉ። አብዛኞቹም ተገቢ የሆነ ታማሚን የመንከባከብም ሆነ እራሳቸውን የሚጠብቁበት መንገድ ግንዛቤ ስለሌላቸው፤ ጊዜ በገፋ ቁጥር እራስን ለመጣል፣ ለብቸኝነት፣ እና ድባቴ ይጋለጣሉ። ለመሆኑ አስታማሚዎች ምን ዓይነት ድጋፍ ይሻሉ?</description>
የፖለቲካ ምርጫ እና ጭንቀት 
            <description>በቅርቡ የተካሄደውን የዩናይትድ ስቴትስ ምርጫን ጨምሮ በዩናይትድ ስቴትስ እና በ14 የአፍሪካ ሀገራት በድምሩ ከ15 በላይ የሚሆኑ ሀገራት  ካለፈው ጥር 2016 ዓ/ም ወዲህ ምርጫ አካሂደዋል፡፡ የፖለቲካ ታዛቢዎች በየትኛውም ሀገር የሚካሄድ ምርጫ በዜጎች ላይ የአዕምሮ ጫና እንደሚያስከትል ይናገራሉ፡፡ በተለይም በአፍሪካ በሚካሄዱ ምርጫዎች አብዛኛውን ጊዜ የግጭት መቀስቀስ ስጋት እንደሚኖር ባለሞያዎች ይጠቁማሉ፡፡ </description>
የቆዳን ቀለም ለማፍካት ጥቅም ላይ የሚውሉ ቅባቶች እና አደጋቸው
            <description>በአለም ዙሪያቆዳቸው ፈካ ብሎእንዲታይ ለማድረግ የሚጥሩሰዎች ቁጥር ከፍተኛነው። ባለሞያዎች ቆዳንለማቅላት ወይም ለማፍካትጥቅም ላይ የሚውሉቅባቶች እና መድሃኒቶችእንደሜርኩሪ ያሉ ሰዎችላይ ጉዳት የሚያደርሱየኬሚካል ንጥረነገሮችን በመያዛቸው ከጥቅማቸውጉዳታቸው እንደሚያመዝን ይናገራሉ።  የአለም የጤና ድርጅት ለረዥምጊዜ ሜሪኩሪ ንጥረነገር ያለው መድሃኒትእና ቅባት መጠቀም በኩላሊት እና በነርቭ ላይ ጉዳት እንደሚያደርስ አስታውቋል። </description>
የአውዳመት የመጠጥ አጠቃቀም 
            <description>የጤና ባለሞያዎች በበዓላት ወቅት ከፍተኛ የሆነ የመጠጥ አጠቃቀም በአብዛኛው የአለም ክፍል የተለመደ እንደሆነ ይናገራሉ።
ይሁን እንጂ ይህን መሰሉ ከፍተኛ የመጠጥ አጠቃቀም በጨጓራ፣ በጉበት እና በተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ያሳድራል።
ለመሆኑ ጤናችን በጠበቀ መልኩ እንዴት መዝናናት እንችላለን?
ኑሮ በጤነንት ሳምንታዊ የጤና መሰናዶ</description>
የወንዶች ስንፈተ ወሲብ መንስኤ እና መፍትሄ 
            <description>የዩናይትድ ስቴትስ የጆንስ ሆፕኪንስ ማዕከል የጤና ባለሞያዎች 'የወንዶች ስንፈተ ወሲብ' በአብዛኛው ከእድሜ መግፋት ጋር ተያይዞ እንደሚከሰት ጠቁመዋል። የስኳር በሽታ፣ የልብ ህመም እና ቅጥ ያጣ እና ከመጠን ያለፈ  ውፍረት መንስኤ ሊሆኑ እንደሚችሉ አስታውቀዋል። 
/የዚህ ሳምንት ኑሮ በጤንነት ችግሩን እና መፍትሄዎቹን ይቃኛል/ </description>
            <category>ኑሮ በጤንነት</category><enclosure url="https://gdb.voanews.com/82d04e7f-9ed2-471b-8d16-d51b725c4bb4_tv_w800_h450.jpg" length="0" type="image/jpeg"/>
ፋይብሮይድ የተሰኘው የማኅጸን እጢ እና ህክምናው
            <description>በወር አበባ ጊዜ ብዙ ደም መፍሰስ ፥ የሆድ ህመም፣ የሆድ ድርቀት እና የታችኛው የወገብ አካባቢ ህመም ፋይብሮይድ የተሰኘው የማኅጸን እጢ እድገት ምልክቶች ተደርገው ይወሰዳሉ። በሽታው በጊዜ ካልታከመም መካንነት ሊያስከትል ይችላል።  የዩናይትድ ስቴትስ ብሔራዊ የጤና ተቋም ኤን.አይ.ኤች የፋይብሮይድ እጢ በአለም ላይ በወላድነት እድሜ ክልል ውስጥ የሚገኙ 80 ከመቶ የሚሆኑ ሴቶችን የሚያጠቃ የጤና ተግዳሮት መሆኑን አስታውቋል። 
/ዝርዝሩን ከኑሮ በጤንነት መሰናዶ ይከታተሉ።/</description>
ፎቢያ የሚሰኘው መሰረት የለሽ ጽኑ ፍርሃት ምንድነው?
            <description>ብዙ ሰዎች በከፍታ ስፍራ፣ በጠባብ ቦታዎች፣ አሊያም ደግሞ ተሳቢ እንሥሳት ሲያዩ ምቾት አይሰማቸውም። ይሁን እንጂ አንዳንዶች ደግሞ በእንደዚህ ዓይነት ሁኔታዎች ውስጥ ሲገኙ በከፍተኛ ፍርሃት ሲሰቃዩ ይስተዋላል። እንዲህ ያለውን ስሜት የጤና ባለሙያዎች መሰረት የለሽ ጽኑ ፍርሃት ወይም በእንግሊዘኛ አጠራሩ ፎቢያ ይሉታል። 
በዚህ ዙሪያ የተሰናዳውን ዘገባ፣ የባለሞያ ምክር እና የግለሰቦች አስተያየት ከሳምንቱ ኑሮ በጤነንት መሰናዶ ይከታተሉ።</description>
የጡት ካንሰር ህክምና ጥረቶች በአፍሪካ 
            <description>የጡት ካንሰር በጡት ውስጥ የሚገኙ ህዋሳቶቻችን ከተገቢ መጠን በላይ እራሳቸውን ማባዛት ሲጀመሩ የሚከሰት የጤና ችግር ነው፡፡ ይህን መሰሉ የህዋሳት መባዛት በጊዜ ህክምና ካልተደረገለት እስከ ህይወት ማለፍ ድረስ የሚደርስ የጤና ተግዳሮት ነው፡፡ ለመሆኑ በበሽታው ዙሪያ ግንዛቤ ለመፍጠር በተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች ምን ይመስላሉ? </description>
ፖሊዮ በድጋሚ እያንሰራራ ነው
            <description>ጥናቶች በቫይረሱ ከሚጠቁ 200 ሰዎች መካከል አንድ ሰው የሰውነት መተሳሰር እንደሚያጋጥመው ያሳያሉ፡፡ ከነዚህ መካከል አምስትና አስር በመቶ የሚሆኑት ህይወታቸው እንደሚያልፍ የአለም የጤና ድርጅት መረጃዎች ያሳያሉ፡፡
የጤና ድርጅቱ ፖሊዮን ለማጥፋት ሰፊ ስራዎችን ሲሰራ የቆየ ቢሆንም ነገር ግን በአፍሪካ በተለይም በአይቨሪ ኮስት የቫይረሱ ስርጭት በድጋሚ እያንሰራራ መሆኑ ተገልጿል፡፡ በፖሊዮ ክትባት ዙሪያ አሉታዊ የሆኑ አስተሳሰቦች በመዳብራቸው የተነሳም ስርጭቱ በአብዛኛው ህጻናት ላይ በርትቷል፡፡ የአሜሪካ ድምጹ ያሲን ሲዮው ከአቢጃን አይቮሪ
በቆዳ ስር እብጠት ይዞ የሚቀር ጠባሳ ኪሎይድ በምን ይከሰታል?
የአመጋገብ ስርዓት መታወክ ምንድነው? 
            <description>እራሱን የቻለ የጤና ችግር ሲያስከትል የሚፈጠር ነው። የአለም የጤና ድርጅት ሳይቋርጡ ያገኙት ሁሉ አግበስብሶ መመገብ፣ አብዝተው ከበሉ በኋላ መልሶ ማስወጣት አሊያም ከነጭራሹ ምግብ ለመመገብ መጥላት የመሳሰሉ የአመጋገብ እክሎች መኖራቸውን መዝግቧል። በአለም ዙሪያም 70 ሚሊየን የሚደርሱ ሰዎች በአመጋገብ ስርዓት እክሎች እንደታወኩ የጤና ድርጅቱ አስታውቋል። </description>
ሱስ እና ጫናው 
            <description>የጤና ባለሞያዎች ሱስ  በተለምዶ ከሚታወቁት ከሀሺሽ እና ከመጠጥ ባለፈ በዕለት ተዕለት በምንጠቀማቸው ስልካችን ላይ ባሉ መተግበሪያዎችን እና ጌሞች አማካኝነት በማናችንም ላይ ሊከሰት ይችላል ይላሉ፡፡ 
/ዝርዝሩን ከተያያዘው ሳምንታዊ የጤና መሰናዶ ይከታተሉ/</description>
ተፈጥሮ በጤናችን ላይ ያለው አዎንታዊ ሚና 
            <description>ጊዜን ከተፈጥሮ ጋር ማሳለፍ ለአካላዊ እና ስነ ልቦናዊ ጤና ጠቃሚ መሆኑን ምን ያክሎቻችን እናውቃለን? ባለሞያዎች ጊዜን ከተፈጥሮ ጋር ማሳለፍ ጭንቀትን እና ድባቴን በመቀነስ ለአዕምሮ ጤና የሚጫወተው ሚና ከፍተኛ ነው ይላሉ።  ከዚህ በተጨማሪም በሰውነት ጡንቻዎች ውስጥ ያለው የጭንቀት መጠን መቀነስም ለአካላዊ ጤና ደህንነት ሚና ከፍተኛ ሚና ይጫወታል።
/ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያግኙ/</description>
አልኮል መጠጥ እና በጤና ላይ የሚያስከትለው ጉዳት
            <description>የዚህ ሳምንት "ኑሮ በጤንነት" ዝግጅት ከፍተኛ የሆነ የአልኮል መጠጥ አጠቃቀም በጤናችን ላይ የሚያስከትለውን ጉዳት እና አደጋ ይቃኛል።  ናይጄሪያዊው ጠቃላላ ሀኪም ዶ/ር አቡ ያዚድ፤ አልኮል እና ሱስ ስለሚያስከትሉት የጤና ጉዳት የባለሞያ ማብራሪያ እና ምክር ሰጥተዋል። በሌላ በኩል ደግሞ የዴሞክራቲክ ኮንጎ የጤና ባለሥልጣናት ሁለት  የዝንጀሮ ፈንጣጣ መከላከያ ክትባቶች ጥቅም ላይ እንዲውሉ ፍቃድ ሰጥተዋል።
እነዚህን እና ሌሎች ጥንቅሮችን ከሳምንታዊው "ኑሮ በጤንነት" መሰናዶ ተከታተሉ።
            <category>ኑሮ በጤንነት</category><enclosure url="https://gdb.voanews.com/01000000-0aff-0242-d06d-08dcbebdad97_tv_w800_h450.jpg" length="0" type="image/jpeg"/>
ስለ ፕሮስቴት ካንሰር ልናውቃቸው የሚገቡ ነገሮች 
            <description>ፕሮስቴት ካንሰር በወንዶች ላይ ብቻ የሚከሰት የጤና ችግር ነው።  በጎሮጎርሳውያኑ 2020 በአለም ላይ 1.4 ሚሊየን ሰዎች የፕሮስቴት ካንሰር በምርመራ ተገኝቶባቸው እንደነበር የአለም አቀፍ የካንሰር ጥናቶች ያሳያሉ። ከሰሃራ በታች ባሉ ሀገራትም በፕሮስቴት ካንሰር የመሞት ዕድልም በ2.7 ከመቶ የላቀ ሆኖ መገኘቱን እነዚሁ ጥናቶች አመላክተዋል። ለመሆኑ ስለፕሮስቴት ካንሰር ማወቅ የሚገቡን ነገሮች ምንድን ናቸው? 
አለም አቀፍ የደም እጥረት እና ልገሳ 
            <description>በድንገተኛ ክፍል ውስጥም ይሁን፣ በጽኑ ህሙማን የደም ልገሳ አቅርቦት ሕይወት የሚቀጥል ነው። በአለም ላይ አንድ ከመቶ የሚሆኑ ሰዎች ብቻ ደም እንደሚለግሱ የአለም የጤና ድርጅት አስታውቋል። የደም ልገሳ በበጎ ፍቃደኝነት ብቻ የሚደረግ የጤና ሂደት ነው። በአንድ ጊዜ የሚደረግ የደም ልገሳ የሦስት ሰዎችን ህይወት ሊያድን ይችላል። ባለሞያዎች በተለይም አብዛኞቹ የአፍሪካ ሀገራት የደም ባንካቸውን ማዳበር አለባቸው ይላሉ።
የማኅፀን ኪራይ እና ውዝግቡ 
            <description>የማኅፀን ኪራይ በእንግሊዘኛ አጠራሩ Surrogacy  አንዲት ሴት ከራሷ ባለሆነ እንቁላል እና የወንድ ዘር የተፀነሰ ፅንስ በማኅፀኗ ውስጥ ተቀምጦ እንዲያድግ ስትፈቅድ ነው። ይህ ዘዴ ለብዙ የመካንነት ችግር ላጋጠማቸው የትዳር አጋሮች መፍትሄ ቢሆንም ከሃይማኖት፣ ከሞራል እንዲሁም ደግሞ ልጁን የምትወልደው ሴት ከፅንሱ ጋር ከሚኖራት ቁርኝት ጋር ተያይዞ ከፍተኛ የሆኑ ትችቶች እና ክርክሮች ይነሱበታል። </description>