ያሊ 2023 - የአሜሪካ ድምፅ
ያሊ 2023 - የአሜሪካ ድምፅ
ያሊ 2023፦የህክምና ማህደር አያያዝን ለማዘመን የተጋው ወጣት ሀኪም 
            <description>ዶ/ር ቃለአብ ግርማ በወረቀት ተወስኖ የቆየውን የኢትዮጵያ ውስጥ  የህክምና ማህደር አያያዝ ወደ ዲጂታል አማራጭ ለመለወጥ  እየሰራ የሚገኘው "ሜዲኬት" ድርጅት መስራች ነው። ወጣቱ የህክምና ባለሙያ ከዘንድሮዎቹ የማንዴላ ዋሺንግተን የወጣት መሪዎች የትስስር መርሐ-ግብር ተሳታፊዎች አንዱ ነበር ። በዩናይትድ ስቴትስ ስላሳለፋቸው የልምድ እና ዕውቀት ሽግግር ሳምንታት  ሀሳቡን አጋርቶናል ። </description>
ጦርነት ያባባሳቸውን አጉል ልማዶች የምታጠና ወጣት የሕግ ባለሞያ
            <description>ኩልሱም ኑር፥ በኢትዮጵያ፣ የሕፃናት እና ሴቶች መብትን የሚመለከቱ ሕግ ነክ ምርምሮችን ያደረገች ባለሞያ ናት። ከሕግ ባለሞያነቷ ጎን ለጎን፣ በልዩ ልዩ ብዙኀን መገናኛዎች አበርክቶዋ፣ ማኅበረሰባዊ ንቃትንና ግንዛቤን ለማዳረስ ትጥራለች። 
ከዘንድሮዎቹ፣ የማንዴላ ዋሺንግተን "ያሊ 2023" የወጣት መሪዎች ትስስር መርሐ ግብር ተሳታፊዎች መካከል አንዷ የነበረችው ወጣት፣ በሚቺጋን ስቴትስ ዩኒቨርስቲ፣ የቀለም ትምህርት እና አመራር ሥልጠናዎችን ለሳምንታት ወስዳለች።
ከማንዴላ ዋሺንግተን 'ፌሎሺፕ" ተሳታፊዎች አንደበት ፣ የጦርነት ሰለባዎችን የሚያግዘው ወጣቱ ሀኪም 
            <description>ወጣቱ የህክምና ባለሙያ ማቲያስ አማረ ከዘንድሮው የማንዴላ ዋሺንግተን የወጣት አፍሪካዊያን መሪዎች የትስስር መርሐ-ግብር ተሳታፊ ኢትዮጵያን መካከል አንዱ ነው። የዘረጋቸው ህብረተሰብ አገዝ የህክምና መርሐ ግብሮች ርባና ተመዝኖ ለዚህ ዕድል የበቃው ዶ/ር ማቲያስ ፣ በአሜሪካ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ ስለነበረው የስልጠና እና የትስስር አፍታ ሀሳቡን አጋርቶናል ። ፋይሉ ከስር ተያይዟል ።</description>
የወጣት አፍሪካዊያን መሪዎች የትስስር መርሐ-ግብር የ2023 መደምደሚያ ዝግጅት
ጋቢና ቪኦኤ
            <description>ጋቢና ቪኦኤ የአዲሱ ትውልድ ድምፅ
በአሜሪካ ድምፅ የአማርኛው ክፍል ተዘጋጅቶ በየቀኑ ለ30 ደቂቃ የሚቀርብ የወጣቶች መርኃግብር ነው፡፡  በየቀኑ በኢትዮጵያዊያን ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 2፡00 እስከ 2፡30 ይቀርባል፡፡</description>
የማንዴላ ዋሺንግተን የወጣት አፍሪካዊያን መሪዎች የትስስር መርሐ-ግብር
በዋሺንግተን ዲሲ በመከናወን ላይ ይገኛል። ከሰሃራ በታች ከሚገኙ የአፍሪካ ሀገራት ማህበረሰብ አጋዥ ፈጠራዎች እና የላቁ ሀሳቦችን ይዘው ብቅ ያሉ ከ700 በላይ ወጣት መሪዎች በዘንድሮው መርሐ-ግብር ተሳታፊ ናቸው።
መርሀ-ግብሩ በአውሮፓዊያኑ 2014 የተጀመረ ሲሆን ፣ ከብዙ ሺ አመልካቾች መካከል የተመረጡ ወጣቶች በዩናይትድ ስቴትስ ለስድስት ሳምንታት የቀለም ትምህርት እና አመራር ክህሎት ስልጠና እንዲያገኙ ከማስቻሉ በተጨማሪ የርስ በርስ ትስስር አፍታዎችን ያመቻቻል።
ከስር የተያያዙት ምስሎች የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ከፍተኛ ኃላፊዎች እና ስኬታማ ወጣት አፍሪካዊ አሜሪካዊያን ከተሳተፉበት የመክፈቻው ቀን ሥነ-ሥርዓት ላይ የተወሰዱ ናቸው።