ዩኤስ ምርጫ 2024 - የአሜሪካ ድምፅ
ዩኤስ ምርጫ 2024 - የአሜሪካ ድምፅ
        <ttl>60</ttl>        
ትረምፕ የፓናማ ቦይን ለመቆጣጠር ግፊት እያደረጉ ባሉበት ሩቢዮ ወደ መካከለኛው አሜሪካ ሊያቀኑ ነው
            <description>ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ የፓናማ ቦይን ለመቆጣጠር ግፊት እያደረጉ ባሉበት እና ዋሽንግተን ሕገ-ወጥ ስደትን ለመግታት ጥረት በያዘችበት በአሁኑ ወቅት አዲሱ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ማርኮ ሩቢዮ ፓናማን እና በመካከለኛው አሜሪካ የሚገኙ ሌሎች ሃገራትን ሊጎበኙ ነው።
ጉዞው የሩቢዮ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ከሆኑ በኋላ የመጀመሪያው የውጭ አገር ጉብኝታቸው ነው። ‘ፖለቲኮ’ የተባለው የዩናይትድ ስቴትስ የዜና ወኪል እንደዘገበው የሩቢዮ ጉዞ ፓናማን፣ ጓቲማላን፣ ኤልሳልቫዶርን፣ ኮስታሪካን እና ዶሚኒካን ሪፑብሊክን ያካትታል።
በአንጻሩ ጉዳዩን አስመልክቶ የተጠየቁት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ለአሜሪካ ድምጽ በሰጡት አስተያየት “በአሁኑ ወቅት ይፋ የምናደርገው ጉዞ የለም” ሲሉ መልሰዋል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ ፕሬዝዳንት ትረምፕ የፓናማ ቦይን በዩናይትድ...</description>
አፍሪካውያን ለፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ያስተላለፉት መልዕክት
            <description>ኬንያ፣ ሲማሊያ እና ናይጄሪያ ጎዳናዎች ላይ ያገኘናቸው ነዋሪዎች፣ ለዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ መልዕክት አስተላልፈዋል።
አስተያየታቸውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
የትረምፕ በዓለ ሲመት ንግግር ሲዳሰስ
            <description>በየአራት ዓመቱ እንደሚደረገው ሁሉ፣ በ2024ቱ ምርጫ አሸናፊ የሆኑት ዶናልድ ትረምፕ በትላንትናው ዕለት በዓለ ሲመታቸው ተከናውኗል።
ትረምፕ በበዓለ ሲመታቸው ላይም ሆነ ከዛ በኋላ በነበሩት ፕሮግራሞች ላይ ንግግር አድርገዋል።
በበዓለ ሲመታቸው ሥነ ስርዐት ላይ ባደረጉት ንግግር በርካታ የሃገር ውስጥ የኢኮኖሚ፣ የፖለቲካ፣ የማኅበራዊ ጉዳዮችን አንስተዋል።
አሜሪካ በዓለም አቀፍ ግንኙነት ውስጥ ስለሚኖራት ሚና፣ እንዲሁም አንዳንድ አወዛጋቢ ሊሆኑ ይችላሉ ተብለው የሚታመኑ ጉዳዮችን አንስተዋል።
ትረምፕ ንግግራቸውን የጀመሩት “የአሜሪካ ወርቃማ ጊዜ ዛሬ ይጀምራል” ብለው ነበር። ደኅንነቷን፣ ሉአዓላዊነቷኣ እና ፍትህን እንድሚያስክብሩ ደጋግመው አውስተዋል። ኩሩ፣ የበለጸገና ነጻ ሃገር እንገነባለን ያሉት ትረምፕ፣ ከእርሳቸው በፊት የነበረው አስተዳደር የሃገሪቱን...</description>
ትረምፕ የሁለተኛውን አስተዳደራቸውን ራዕይ በዝርዝር አሳውቀዋል
            <description>ትላንት ሰኞ ቃለመሐላቸውን ፈጽመው ኋይት ሐውስን የተረከቡት  ፕሬዚደን ዶናልድ ትረምፕ  በአስተዳደራቸው የመጀመሪያ ቀን በርከት ያሉ ማስፈጸሚያ ትዕዛዞች ፈርመዋል። ዋና ዋና በሆኑ ጉዳዮች ከፈረሟቸው የማስፈጸሚያ ትዕዛዞች መካከል የስደተኞችን ጉዳይ እና የኃይል ልማትን የሚመለከቱ ይገኙባቸዋል።
በበዓለ ሲመት ንግግራቸው ትረምፕ የዩናይትድ ስቴትስን ግዛት እስከማርስ እናሰፋዋለን ሲሉ ቃል ገብተዋል።
አኒታ ፓወል ከኋይት ሐውስ ያጠናቀረችው ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
የትረምፕ የበዓለ ሲመት ንግግር እና የበዓል ትርዒቶች
            <description>ዶናልድ ትረምፕ ትላንት ሰኞ  ቃለ መሐላቸውን ፈጽመው 47ኛ ፕሬዝደንት ሆነዋል። ከቃለ መሐላቸው በኋላ በዋሽንግተን ዲሲ ካፒታል አሬና በተባለው የስፖርት እና የመዝናኛ ስታዲየም በተካሂደ የበዓለ ሲመት በዓል  ላይ ተገኝተዋል።
አዲሱ ፕሬዝደንት  እንደ አውሮፓውያን የዘመን አ2021 ጥር ስድስት  በዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት  የምርጫውን ውጤት ማረጋገጫ ሂደት ለማደናቀፍ  ካደረጉት ሙከራ በተያያዘ ለተፈረደባቸው ደጋፊዎቻቸው ምህረት የሚሰጥ አስፈጻሚ ትዕዛዝ እንደሚፈርሙ ለታዳሚው አስታውቀው ነበር።
አዲሱ ፕሬዝዳንት ትራምፕ "የጋራ አስተሳሰብ አብዮት" እንዲኖር ጠየቁ
            <description>ዶናልድ ትራምፕ ትላንት ሰኞ በበዓለ ሲመት ሥነ ሥርዐታቸው ላይ ባደረጉት ንግግር "የጋራ አስተሳሰብ አብዮት" እንዲኖር ጠይቀዋል። 47ኛው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ትላንት የፈፀሙት ቃለ መሐላ እንደ አውሮፓውያን ዘመን አቆጣጠር በ2020 ለሁለተኛ የሥልጣን ዘመን ባደረጉት ፉክክር በጆ ባይደን ከተሸነፉ በኋላ አስደናቂ በኾነ መልኩ ወደ ሥልጣን መመለሳቸውን ያሳያል። የዋይት ኃውስ ዘጋቢ ዊዳኩስዋራ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።  
ሩቢዮ ቀጣዩ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ኾኑ
            <description>የዩናይትድ ስቴትስ እንደራሴዎች ምክር ቤት ትላንት ሰኞ ሴናተር ማርኮ ሩቢዮ ቀጣዩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኾነው እንዲያገለግሉ በሙሉ ድምጽ አጽድቋል። በዚህም ሩብዮ በፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በዓለ  ሲመታቸው በምክር ቤቱ የጸደቀላቸው የመጀመሪያው የአዲሱ ካቢኔ አባል ኾነዋል።
ከፍሎሪዳ ክፍለ ግዛት የሆኑት የሪፐብሊካን ሴናተር ሩቢዮ ከትራምፕ እጩዎች መካከል እምብዛም ውዝግብ የማይነሳባቸው ሲሆኑ 99 ለዜሮ በሆነ ወሳኝ ድምጽ ነው የተመረጡት።
"ማርኮ ሩቢዮ ስለ አሜሪካ የውጭ ፖሊሲ ጥልቅ ግንዛቤ ያላቸው እጅግ አስተዋይ ሰው ናቸው" ሲሉ በምክር ቤቱ ከፍተኛው የሪፐብሊካን አባል የአይዋው ሴናተር ቸክ ግራስሌ በምክር ቤቱ መክፈቻ ባሰሙት ንግግራቸው አመልክተዋል።
ሌላው የትራምፕ እጩ የዩናይትድ ስቴትስን የደኅንነት መሥሪያ ቤት እንዲመሩ የተመረጡት ጆን ራትክሊፍ...</description>
የ60ኛው ፕሬዝዳንታዊ በዓለ ሲመት ጥብቅ ጥበቃ እና በመጨረሻው ሰዓት የተደረጉት ለውጦች አንድምታ
በከፍተኛ ጥበቃ ታጅቦ የሚካሄደው የተመራጩ ፕሬዝዳንት በዓለ ሲመት ልዩ ትኩረት ከሚሰጣቸው እና ረዥም ዕድሜ ከዘለቁ መንግስታዊ ክንዋኔዎች አንዱ ሲሆን፤ ቁጥሩ የበዛ ሕዝብ ይታደምበታል።
ቃለ መሃላ ፈጽመው አርባ ሰባተኛው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት የሚሆኑት ትራምፕ፤ ሥነ ስር አቱ የሚካሄድባት የዛሬዋ ዕለት ከመድረሷ ሶስት ቀናት አስቀድመው ያደረጉት ለውጥ፣ በአንጻሩ አጠቃላዩን በሥነ ስርአቱ ዙሪያ የሚካሄደውን የጥበቃ ሥራ በእጅጉ ለውጦታል።
አሉላ ከበደ የጥበቃውን ይዘት እና የተደረጉትን ለውጦች አስመልክቶ ያጠናቀረውን ዘገባ እንደሚከተለው ያቀርበዋል።
የትረምፕ አጀንዳ ስደተኞችን የሚያስጠለሉ ከተሞችን ለፍልሚያ አዘጋጅቷል
            <description>ተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ በምርጫ ዘመቻቸው ወቅት ከገቡት ቃል አንዱ፣ የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት፣ ስደተኞችን በማስጠለል የሚታወቁ ከተሞችን ተግባር የሚያግድ ሕግ እንዲያወጣ ማሳሰብ ነው። እነዚኽ ሥልጣኖች ከፌደራል የኢሚግሬሽን ባለሥልጣናት ጋራ ያለውን ትብብር ይገድባሉ።
አንዳንድ የአካባቢው ባለሥልጣናት አዲሱን የትረምፕ አስተዳደር ለመታገል ቃል ገብተዋል።
በቪኦኤ የኤምግሬሽን ዘጋቢ አሊን ባሮስ የተዘጋጀውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
በዋሽንግተን ዲሲና አካባቢው የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስለ ትረምፕ በዓለ ሲመት
            <description>ከሁለት ቀናት በኋላ ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ ስለሚከናወነው የተመራጩ ፕሬዝደንት  ዶናልድ ትራምፕ በዓለ በተመለከተ፣ የአሜሪካ ድምጽ በዋሽንግተን ዲሲ እና በአካባቢው እየተዘዋወረ የተለያዩ ሰዎችን አነጋግሯል። 
አስተያየቶቹን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
የመጪው አሜሪካ ፕሬዝደንት በዓለ ሲመት ዝግጅት እና የዋሽንግተን ዲሲ የጸጥታ ቁጥጥር
            <description>በመጪው ሰኞ ቃለ መሐላ ፈፅመው ለሁለተኛ ጊዜ ወደ ሥልጣን የሚመመለሱት ተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለመቀበል፣ ዋና ከተማዋ ዋሽንግተን ዲሲ በርካታ ዝግጅቶችን ስታደርግ ቆይታለች። በመቶዎች እና በሺሕዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ይታደሙበታል ተብሎ በሚጠበቀው የቃለ መሐላ ሥነ ሥርዐት በሚካሄድበት የአሜሪካ ምክርቤት አካባቢ የሚደረገው የጸጥታ ቁጥጥርም እጅግ እየተጠናከረ ይገኛል። ሰኞ በሚካሄደው ሥነ ስርዐት ቁልፍ የሆኑ አካባቢዎችን እና የጸጥታ ቁጥጥሩ ምን እንደሚመልስ የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢ ቃኝቶታል። 
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
“አሜሪካ ብሔራዊ ጥቅሟን ማስቀደም አለባት” ዕጩ የውጪ ጉዳይ ምኒስትር ማርኮ ሩቢዮ
            <description>ተመራጩ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ለውጪ ጉዳይ ምኒስትርነት ያጯቸው ሪፐብሊካኑ ማርኮ ሩቢዮ፣ ትላንት ከሕግ አውጪው አካላት ጥያቄዎችን አስተናግደዋል። ሩቢዮ ለሴኔት ባልደረቦቻቸው እንደተናገሩት፣ ለሥልጣኑ የሚበቁ ከኾነ ለአሜሪካ ብሔራዊ ጥቅም ዋና ትኩረት ይሰጣሉ።
የቪኦኤ የም/ቤት ዘጋቢ ካትሪን ጂፕሰን ከካፒቶል ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይይ ይከታተሉ።
 የትራምፕ የኢኮኖሚ ፖሊሲ ምን ሊመስል ይችላል?
            <description>ተመራጩ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ ከቀናት በኋላ ቃለ መሐላ ፈጽመው ሥራቸውን በይፋ ይጀምራሉ።
ቀዳሚ ትኩረት እንደሚሰጡት በተጠቀሰው የኢኮኖሚው ዘርፍ፣ የታክስ ቅነሳን ጨምሮ የኩባንያዎችን ምርታማነት የሚያሳድጉ ማሻሽያዎችን ያደርጋሉ፤ ተብሎ እንደሚጠበቅ፣ የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው የምጣኔ ሀብት ባለሞያዎች ጠቁመዋል።
እንደ መጀመሪያው ፕሬዝዳንታዊ የሥልጣን ዘመናቸው፣ የግብር ጭማሬን በተመለከተ፣ ከሀገራት ጋራ ውዝግብ ውስጥ የሚገቡ ከኾነ የኑሮ ውድነትን ሊያባብስ ይችላል፤ ሲሉ ስጋታቸውን ገልጰዋል።
ከአፍሪካ ጋራ በሚደረጉ የንግድ ትብብሮች፣ ከአህጉራዊ ግንኙነት ይልቅ ከሀገራት ጋራ የሁለትዮሽ ግኑኙነቶች ላይ ሊያተኩሩ እንደሚችሉም ባለሞያዎቹ አክለዋል፡፡
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
ባለሃብቶች በትራምፕ አስተዳደር የክሪፕቶ መገበያያ ያድጋል ብለው ተስፋ ያደርጋሉ
            <description>በባለሃብቶች ክሪፕቶ የተሰኘው ዲጂታል የመገበያያ ገንዘብ በትራምፕ የሥልጣን ዘመን ሊያድግ ይችላል በሚል ትልቅ ተስፋ ጥለውበታል። ትራምፕም በምርጫ ዘመቻቸው ወቅት ለዲጂታል ገንዘብ ትልቅ ቦታ እንደሚሰጡ ተናግረው ነበር።
ስመኝሽ የቆየ ወደ አማርኛ መልሳዋለች፡፡
ትረምፕ ከሜክሲኮ፣ ካናዳ እና ቻይና በሚመጡ ምርቶች ላይ "በአፋጣኝ ቀረጥ እጥላለሁ" አሉ
            <description>የዩናይትድ ስቴትሱ ተመራጭ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ ከሦስቱ የሀገራቸው ዋነኛ የንግድ ሸሪኮች ከሜክሲኮ ካናዳና ቻይና በሚገቡ ምርቶች እና ሸቀጦች ላይ ከፍተኛ የቀረጥ ጭማሪ እንደሚያደርጉ አመለከቱ።
የተባለው የቀረጥ ጭማሪ ከሀገራቱ ጋራ “የንግድ ጦርነት ይቀሰቅሳል፣አሜሪካውያን ሸማቾች ላይም የሸቀጥ ዋጋ እንዲንር ያደርጋል” ተብሏል።
ትረምፕ እቅዳቸውንን አስመልክቶ “ትሩዝ ሶሻል” በተባለው የማኅበራዊ መልዕክቶች መላላኪያቸው ላይ በተከታታይ ባሰፈሩት ጽሁፍ የፊታችን ጥር አጋማሽ ላይ  ዋይት ሃውስ እንደገቡ በመጀመሪያዋ ቀን "ከሜክሲኮ እና ከካናዳ ወደ ዩናይትድ ስቴትስ በሚገቡ ሁሉም ምርቶች ላይ የ25 በመቶ ቀረጥ ጭማሪ የሚያስከፍሉ ለውጦች የሚያደርጉ መሆናቸውን ጠቁመዋል።
አክለውም “ጅላጅል” ያሉትን ‘ልቅ የተተወ’ ድንበር አያያዝ የሚመለከቱ አስፈላጊ የሆኑ...</description>
በዶናልድ ትረምፕ ድጋሚ መመረጥ የምሁራን እይታ
            <description>የዶናልድ ትረምፕ  በድጋሚ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ኾነው መመረጣቸው እንዳስገረማቸው በርካታ የውጭ ሀገር ምሁራን  ተናገሩ። "የአሜሪካ መራጮችንና ትልቅ ቦታ የሚሰጧቸውን ጉዳዮች  በውል አልተረዳንም  ነበር" የሚል ስሜት እንዲሰማቸው  ማድረጉንም አመልክተዋል።
ተመራጩ ፕሬዝደንት በሚቀጥለው አስተዳደራቸው ምን ዓይነት የውጭ ፖሊሲ እንደሚከተሉ እስካሁን በብዛት በግልጽ ባይታወቅም ጉዳዩን የሚከታተሉ አንድ ኢትዮጵያዊ ተንታኝ ተመራጩ ፕሬዝደንት  ከተለመደው ወጣ ያለውን የውጭ ፖሊሲ አካሄዳቸውን "አሁንም ይቀጥላሉ" ብለው እንደሚያምኑ ተናግረዋል ።
ትረምፕ የዓለም አቀፍ ፖለቲካ አካሄዳቸው  በሁለትዮሽ ግንኙነቶች  ላይ የተመሰረተ እንደሚኾን የገለጹ ተንታኞች  በተለይም የአፍሪካ ቀንድን በሚመለከት የሚከተሉት መንገድ የአሜሪካ ብሔራዊ ጥቅምን በማስጠበቅ ላይ የተቃኘ  እንደሚሆን...</description>
ትረምፕ ፓም ቦንዲን ለጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ በዕጩነት አቀረቡ 
            <description>ተመራጩ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ የፍሎሪዳ የቀድሞ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የነበሩትን ፓም ቦንዲን  ለጠቅላይ አቃቤ ሕግ አጭተዋቸዋል፡፡
የቀድሞው የምክር ቤት አባል ሪፐብሊካኑ ማት ጌትስ ራሳቸውን ከዕጩነቱ ማግለላቸውን ትላንት ሐሙስ ማስታወቃቸውን ተከትሎ፣ ትረምፕ ዐዲስ ዕጯቸውን አቅርበዋል።  
ቦንዲ የትረምፕ የረዥም ጊዜ አጋር ሲሆኑ ፕሬዝዳንት ሳሉ ከሥልጣናቸው እንዲነሱ በቀረባበቸው ክስ ከቆሙላቸው ጠበቆች መካከል አንዷ እንደነበሩ አሶሽየትድ  ፕሬስ ዘግቧል፡፡
ቦንዲ በቀድሞ የትረምፕ አስተዳደር ባልደረቦች የተቋቋመው የአሜሪካ ትቅደም ፖሊሲ ተቋም ሊቀመንበር መኾናቸውን ዘገባው አመልክቷል፡፡
የፊተኛው ዕጩ ጌትስ ከጾታዊ ምግባረ ብልሹነት እና ሱስ አስያዥ እፅ በድብቅ ከመጠቀም ጋራ የተያያዘ ክስ ከቀረበባቸው በኋላ በሕግ መወሰኛው ምክር ቤት...</description>
ትረምፕ አፍ ለማስያዝ ተከፈለ ከተባለው ገንዘብ ጋር በተያያዘ የተፈረደባቸው ክስ ጉዳይ እጣ ምን ይሆን?
የቀድሞ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ ከ2016ቱ ምርጫ በፊት ሊጎዳቸው የሚችል መረጃ እንዳይወጣ ለማድረግ ከገንዘብ ወጭ ጋር የተያያዙ መረጃዎችን አጭበርብረዋል በሚል ተወንጅለው፤ ባለፈው የግንቦት ወር በተካሄደው የክስ ሂደት ቁጥራቸው 34 በሚደርሱ ከባድ ወንጀሎች ጥፋተኛ ሆነው ተገኝተዋል። የቅጣት ውሳኔያቸውም የምርጫው ሂደት እስኪጠናቀቅ ድረስ እንዲዘገይ ተደርጎ ነበር።
አሁን እርሳቸው ተመራጭ ፕሬዚዳንት በመሆናቸው፤ የክስ ጉዳዮቹን በተመለከተ የሚቀጥለው ምን እንደሆን ግልጽ አይደለም። ቲና ትሪን ያደረሰችንን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
በትረምፕ መመረጥ የተበረታቱ አይሁድ ሰፋሪዎች ዌስት ባንክን ወደ ራሳቸው እንደሚቀላቅሉ ተስፋ አድርገዋል
በዌስት ባንክ የሚኖሩ የአይሁድ ሰፋሪዎች ዶናልድ ትረምፕ መመረጣቸውና ማይክ ሃካቢን በእስራኤል የአሜሪካ አምባሳደር አድርገው መሾማቸውን በደስታ ተቀብለውታል። ዌስት ባንክን ወደ ራሳቸው ለመቀላቀል እና በጋዛ ውስጥ ሳይቀር የሰፈራ መንደር ለመገንባት ተስፋ እንዳላቸው ይናገራሉ።
የቪኦኤ ዘጋቢ ሊንዳ ግራንድስቴን ከዌስት ባክን ከዱሚም የሰፋሪዎች መንደር ያጠናቀረችውን ዘገባ ነው፡፡
በወሲባዊ ውዝግብ የተጠመዱት ሁለቱ የተመራጩ ፕሬዝደንት እጩ ተሿሚዎች
            <description>በተመራጩ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ከታጩት ዋና ዋና የካቢኔ ተሿሚዎች መካከል ሁለቱ   ከወሲባዊ ውንጀላዎች ጋራ በተያያዙ ውዝግቦች የተጠመዱ መሆናቸው ተመልክቷል፡፡ ትረምፕ ለመከላከያ ሚንስትርነት ያጯቸው የቀድሞው የፎክስ ኒውስ ቴሌቭዥን አቅራቢ ፒት ሄግሴት እና ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ እንዲሆኑ የመረጧቸው የቀድሞው የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት አባል ማት ጌትዝ ከወሲባዊ አድራጎት ውንጀላዎች ጋራ በተያያዙ ውዝግቦች የተጠመዱ ሲኾኑ ሹመታቸው በሕግ መወሰኛው ምክር ቤት መጽደቅ ላይ እክል ሊፈጥር እንደሚችል ተመልክቷል፡፡
ለመከላከያ ሚንስትርነት የታጩት የአርባ አራት ዓመቱ ፒት ሄግሴት እ.አ.አ በ2017 ዓ.ም በወሲባዊ ጥቃት ለወነጀለቻቸው ሴት መጠኑ ያልተገለጸ ገንዘብ መክፈላቸውን በሳምንቱ መጨረሻ ጠበቃቸው ቲም ፓርላቶር ገልጸው መሠረተ ቢስ ያሉት ውንጀላ...</description>