No live streaming currently available
በተለምዶ የግል ሰውነት የሚባለውን የስነተዋልዶ አካል ክፍል ከኢንፌክሽን እና ከሌሎች መሰል በሽታዎች ለመጠበቅ ወንዶችም ሆኑ ሴቶች ንጽህናቸውን ለመጠበቅ በቀን አንዴ መታጠብ ብቻ በቂ እንደሆነ የሚያምኑ ሲኖሩ አንዳንዶች ደግሞ ባህላዊ እና ዘመናዊ ምርቶችን በመጠቀም ንጽህናቸውን ለመጠበቅ ይጥራሉ፡፡ በዚህ ዙሪያ የባለሞያዎቹን አስተያየት እና ምክር ይዘናል፡፡