ጋቢና ቪኦኤ - የአሜሪካ ድምፅ
ጋቢና ቪኦኤ - የአሜሪካ ድምፅ
ጋቢና ቪኦኤ
            <description>ጋቢና ቪኦኤ የአዲሱ ትውልድ ድምፅ
በአሜሪካ ድምፅ የአማርኛው ክፍል ተዘጋጅቶ በየቀኑ ለ30 ደቂቃ የሚቀርብ የወጣቶች መርኃግብር ነው፡፡  በየቀኑ በኢትዮጵያዊያን ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 2፡00 እስከ 2፡30 ይቀርባል፡፡</description>
            <category>ጋቢና ቪኦኤ</category><enclosure url="https://gdb.voanews.com/59e8186e-ff8e-4d28-b54b-72261de3e3d8_tv_w800_h450.jpg" length="0" type="image/jpeg"/>
ጋቢና ቪኦኤ
            <description>ጋቢና ቪኦኤ የአዲሱ ትውልድ ድምፅ
            <category>ጋቢና ቪኦኤ</category><enclosure url="https://gdb.voanews.com/bae6f7e3-404c-4bf7-bd85-2b1769bec6bd_tv_w800_h450.jpg" length="0" type="image/jpeg"/>
የልጆች ዲጂታላዊ ደኅንነት እንዴት ይጠበቅ?
            <description>የዘመናዊነት አንዱ ገጽታ የኾነው ከተማ እና ከተሜነት ሲስፋፋ፣ ኑሮን ለማሸነፍ እናትም አባትም ከቤት ውጭ ሥራ መሥራት ሲኖርባቸው፤ ሕፃናት ልጆች ገና በለጋ ዕድሜያቸው፣ በቴሌቪዥንና በእጅ ስልኮች ላይ በቀላሉ ለሚታዩ ምስሎች እና መተግበሪያዎች ተጋልጠዋል።  
ኾኖም፣ ያልተገደበ የስክሪን ሰዓት አጠቃቀም፥ ለዐይን ሕመም፣ ለእንቅልፍ ዕጦት፣ ለትኩረት ማነስ፣ ለጠባይዕ ለውጥ እና አልፎ ተርፎም ለተለያዩ የአእምሮ ሕመሞች እንደሚያጋልጥ፣ የሕፃናት እድገት ባለሞያዎች ይናገራሉ። 
ነዋሪነታቸውን በዩናይትድ ስቴትስ ያደረጉት የቴክኖሎጂ ባለሞያዋ ወሮ. ነጻነት ቦጋለ፣ ወላጆች በተለይ በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻቸው ላይ በሚያጋሯቸው የልጆቻቸው ምስሎች እና ስኬቶች ላይ ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለባቸው ይመክራሉ።
ወሮ. ነጻነት፣ ከአሜሪካ ድምፅ ጋራ ቆይታ አድርገዋል፤ ቃለ ምልልሱን ከተያያዘው...</description>
ጋቢና ቪኦኤ
            <description>ጋቢና ቪኦኤ የአዲሱ ትውልድ ድምፅ
            <category>ጋቢና ቪኦኤ</category><enclosure url="https://gdb.voanews.com/0ce5c2f7-cc95-4b79-bee6-9ead2fbd20d4_tv_w800_h450.jpg" length="0" type="image/jpeg"/>
"ከከተሞች ውጭ ያሉ አካል ጉዳተኞችም ትኩረትን ይሻሉ" - ሠዓሊ ብሩክ የሺጥላ
            <description>የአብስትራክት ዘይቤ ሠዓሊው ብሩክ የሺጥላ፥ ኢትዮጵያ ውስጥ ስመ ጥር ከኾኑ አካል ጉዳተኛ ሠዓሊዎች መካከል አንዱ ነው፡፡
ብሩክ፥ ወጣት አካል ጉዳተኞችን በማነቃቃት፣ በማስተማር እና በማበረታታት ለማብቃት፣ ብዙኀን መገናኛዎች ከፍተኛ ሚና እንዳላቸው ይናገራል፡፡ 
በተለይም፣ ከከተሞች ውጭ የሚገኙ ወጣት አካል ጉዳተኞች በሚሰባሰቡባቸው ስፍራዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሐ ግብሮች ማካሔድ እንደሚገባ ሠዓሊ ብሩክ አመልክቷል፡፡ 
ኤደን ገረመው፥ ከሠዓሊ ብሩክ የሺጥላ ጋራ ያደረገችውን ቆይታ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። 
ጋቢና ቪኦኤ
            <description>ጋቢና ቪኦኤ የአዲሱ ትውልድ ድምፅ
            <category>ጋቢና ቪኦኤ</category><enclosure url="https://gdb.voanews.com/da25d342-b515-4163-024d-08dd5c8b1668_tv_w800_h450.jpg" length="0" type="image/jpeg"/>
ጋቢና ቪኦኤ
            <description>ጋቢና ቪኦኤ የአዲሱ ትውልድ ድምፅ
            <category>ጋቢና ቪኦኤ</category><enclosure url="https://gdb.voanews.com/d64f5378-af00-4dca-bfee-cd6032be4d16_tv_w800_h450.jpg" length="0" type="image/jpeg"/>
በኢትዮጵያ ለሥራ ፈጣሪዎች ምን ምቹ ኹኔታ አለ?
            <description>የኢትዮጵያ ወጣት ሥራ ፈጣሪዎች ከሚያጋጥሟቸው ተግዳሮቶች መካከል፦ የገንዘብ፣ የዕውቀት እና የትስስር ውስንነት እንዲሁም የሥራ ቦታ ችግር ከብዙ በጥቂቱ ይጠቀሳሉ፡፡ እነዚኽን ችግሮች የተመለከተችው ወጣቷ ሳሚያ አብዱል ቃድር፣ "የኢትዮጵያ ወጣት ሥራ ፈጣሪዎች ማኅበር"ን ከአምስት ዓመት በፊት መሥርታለች፡፡  ከተመሠረተበት ጊዜ አንሥቶ ከ400 በላይ አባላትን ያፈራው ማኅበሩ፣ ዘርፈ ብዙ የግንዛቤ ማስጨበጫና የፖሊሲ ቅስቀሳ ሥራዎችን ሠርቷል፡፡ </description>
በካይ ተረፈ ምርቶችን ወደ ኃይል ምንጭነት የቀየረ ወጣት 
            <description>እግዜርያለው አየለ አካባቢን የሚበክሉ ተረፈ ምርቶችን ወደ አማራጭ የኃይል ምንጭነት የሚቀየር ፈጠራ ይዞ ብቅ ያለ ወጣት ነው። የሜካኒካል ምህንድስና ባለሙያው ወጣት ፣ በቴክኖሎጂ ፈጠራው አማካይነት የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ችሏል።በተያያዥ ጉዳዮች ላይ ሀሳቡን ያጋራን ዘንድ የጋቢና ቪኦኤ እንግዳ አድርገነዋል። 
ጋቢና ቪኦኤ
            <description>ጋቢና ቪኦኤ የአዲሱ ትውልድ ድምፅ
            <category>ጋቢና ቪኦኤ</category><enclosure url="https://gdb.voanews.com/8812917b-7e03-482d-b1fa-96f0c840d12e_tv_w800_h450.jpg" length="0" type="image/jpeg"/>
የተማሪዎችን የዓለም አቀፍ ዲፕሎማሲ ግንዛቤ የሚያዳብረው መርሐ ግብር
            <description>"ሞዴል ዩኤን" ወይም "አምሳለ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት"፦ ተማሪዎች በዓለም አቀፍ ደረጃ ዲፕሎማሲን እንዲማሩ፣ የመንግሥታቱ ድርጅት የትኩረት አቅጣጫ በኾኑ የልማት ግቦች ላይ ግንዛቤን እንዲያዳብሩ የሚደረግ የውይይት እና የክርከር መርሐ ግብር ነው፡፡ 
መርሐ ግብሩ፣ ዩናይትድ ስቴትስን ጨምሮ በብዙ ሀገራት የተዘረጋ መድረክ ነው።
በዩናይትድ ስቴትስ ከሚገኙ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት መካከል አንዱ የኾነው ጆርጅ ታውን ዩኒቨርሲቲ፣ በየዓመቱ ከልዩ ልዩ የዓለም ክፍሎች ለመጡ ተማሪዎች መርሐ ግብሩን ያዘጋጃል፡፡በዘንድሮው መርሐ ግብር፣ 45 ኢትዮጵያውያን የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ከባላፈው ቅዳሜ የካቲት አንድ 2017 ዓ.ም አንስቶ ሁለት ሳምንት በሚዘልቀው መርሃግብር ላይ ለሁለተኛ ጊዜ በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ፡፡
የመርሐ ግብሩ አስተባባሪ፣ በትምህርት ላይ የሚሠራው...</description>
የዐቅም ውስንነት ያለባቸውን ልጃገረዶች እና ቤተሰቦቻቸውን በማገዝ የሚያበቃው ተቋም
            <description>‘ሪሶርስስ ኢንሪቺንግ አፍሪካን ላይፍ’ ወይም በአኅጽሮት 'ሪል ገርልስ'፦ ነዋሪነታቸውን በዩናይትድ ስቴትስ ባደረጉት የሦስት ልጆች እናት ወሮ. ፀሓይ ወዳጆ የተመሠረተ ተቋም ነው። 
ተቋሙ፣ ላለፉት ኻያ ዓመታት፣ ከ650 በላይ ልጃገረዶችንና ከሦስት ሺሕ በላይ ቤተሰቦችን፥ በገንዘብ፣ በደንብ አልባሳት፣ በጥናት ድጋፍ እና በግል በማማከር የማብቃት(ሜንቶርሽፕ) አገልግሎትን በመስጠት አግዟል። 
ወ/ሮ ፀሓይ፣ "የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ ሳለሁ ትምህርቴን እንዳላቋርጥ ታደገውኛል፤" የሚሏቸው ስዊዲናዊቷ ኤቫ ኖርዲን ያሳደሩባቸው በጎ ተጽእኖ፣ የዛሬውን ተቋም የመመሥረት ሐሳብ በልባቸው እንዲጠነሰስ መነሻ እንደኾናቸው ለአሜሪካ ድምጽ ተናግረዋል። 
ኤደን ገረመው፣ ወሮ. ፀሓይንና በተቋሙ ድጋፍ የተደረገላቸውን ወጣቶች አነጋግራ ተከታዩን ጥንቅር አሰናድታለች።
ጋቢና ቪኦኤ
            <description>ጋቢና ቪኦኤ የአዲሱ ትውልድ ድምፅ
            <category>ጋቢና ቪኦኤ</category><enclosure url="https://gdb.voanews.com/3cad1ce1-3293-4c16-b674-9ebef3737545_tv_w800_h450.jpg" length="0" type="image/jpeg"/>
ጋቢና ቪኦኤ
            <description>ጋቢና ቪኦኤ የአዲሱ ትውልድ ድምፅ
            <category>ጋቢና ቪኦኤ</category><enclosure url="https://gdb.voanews.com/84da0311-1ae8-4b13-aaba-b9a00b092659_tv_w800_h450.jpg" length="0" type="image/jpeg"/>
ጋቢና ቪኦኤ
            <description>ጋቢና ቪኦኤ የአዲሱ ትውልድ ድምፅ
            <category>ጋቢና ቪኦኤ</category><enclosure url="https://gdb.voanews.com/12fd72a4-402e-452a-bf29-7da17ba964b2_tv_w800_h450.jpg" length="0" type="image/jpeg"/>
ጄን ዚ መራጮች እና የትራምፕ ፖሊሲዎች
            <description>ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለሁለተኛ ጊዜ ዩናይትድ ስቴትስን ለመምራት ሥልጣን ላይ ከወጡ ቀናት ተቆጠሩ፡፡ በሥልጣን የመጀመሪያ ቀናቸው ለደጋፊዎቻቸው ካፒታል ዋን ተብሎ በሚታወቀው የስፖርት እና የመዝናኛ ስታዲየም ባደረጉት ንግግር፤ የመጨረሻ ልጃቸው ባረን ትራምፕ ምክር እና ድጋፍ በመቀበላቸው ከተቀናቃናቸው በተለየ መልኩ ከ30 በመቶ በላይ የወጣት መራጮችን ድምጽ ማግኘታቸውን ተናግረዋል፡፡
ለመሆኑ ጄን ዚ ተብለው የሚጠሩት እነዚህ የመራጭ ቡድኖች ከፖሊሲ አኳያ ፍላጎታቸው ምንድነው? የሚለውን በተመለከተ በካሊፎርኒያ ግዛት ዩኒቨርስቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህርት የሆኑትን ዶ/ር ሳባ ተስፋዮሃንስን ጋብዘናል፡፡
/ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያግኙ/
ጄን ዚ መራጮች እና የትራምፕ ፖሊሲዎች
            <description>ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለሁለተኛ ጊዜ ዩናይትድ ስቴተስን ለመምራት ሥልጣን ላይ ከወጡ ቀናት ተቆጠሩ፡፡ በሥልጣን የመጀመሪያ ቀናቸው ለደጋፊዎቻቸው ካፒታል ዋን ተብሎ በሚታወቀው የስፖርት እና የመዝናኛ ስታዲየም ባደረጉት ንግግር፤ የመጨረሻ ልጃቸው ባረን ትራምፕ ምክር እና ድጋፍ  በመቀበላቸው ከተቀናቃናቸው በተለየ መልኩ ከ30 በመቶ በላይ የወጣት መራጮችን ድምጽ ማግኘታቸውን ተናግረዋል፡፡ </description>
ጋቢና ቪኦኤ
            <description>ጋቢና ቪኦኤ የአዲሱ ትውልድ ድምፅ
            <category>ጋቢና ቪኦኤ</category><enclosure url="https://gdb.voanews.com/44f7ef55-1d7f-4b85-9352-a77f8b3a746d_tv_w800_h450.jpg" length="0" type="image/jpeg"/>
በሩዋንዳ የማርበርግ ወረርሽኝ እና የሕክምና ባለሞያዋ ተሞክሮ
            <description>በ2017 ዓ.ም. መባቻ ላይ በምሥራቅ አፍሪካዊቷ አገር ሩዋንዳ፣ በዓይነቱ ለየት ያለና ገዳይ የኾነ በቫይረስ የሚተላለፍ ማርበርግ የተሰኘ ወርርሽኝ መገኘቱን አገሪቱ ይፋ አደረገች።
አገሪቱ በወቅቱ የሕክምና ባለሞያዎችን ጨምሮ በበሽታው የተጠቁ ዜጎቿን ብታጣም፣ በአራት ወራት ጊዜ ውስጥ ግን የበሽታውን ስርጭት መቆጣጠር ችላለች።
ኪጋሊ በሚገኘው በሩዋንዳ ዩኒቨርሲቲ የድንገተኛ ሕክምና ሳይንስ ክፍል ባልደረባ እና ኒውዮርክ በሚገኘው ሮናልድ ኦ ፕሬልማን ዩኒቨርሲቲ መምህርት የኾነችው ዶር. ጽዮን ፍሬው፣ በወቅቱ በሕክምና ሒደቱ ላይ ከተሳተፉ ሐኪሞች መካከል አንዷ ነበረች።
ማርበርግ፣ አብረዋት የሠሩ ባልደረቦችዋን ሕይወት መቅጠፉንና በሰዓቱ በሽታው በንክኪ የሚተላለፍ ከመኾኑ የተነሳም ከአንድ ወር በላይ ለሆነ ጊዜ ከሕፃናት ልጆቿ መነጠል እንደነበረባት...</description>
            <category>ጋቢና ቪኦኤ</category><enclosure url="https://gdb.voanews.com/20a2ead2-4201-4032-8dcf-4de34f2753a0_tv_w800_h450.jpg" length="0" type="image/jpeg"/>
የዱር እንስሳት መብት ተሟጋቿ ግሬታ ዩሪ
            <description>ግሬታ ፍራንቼስካ ዩሪ፣ የጣሊያንና የኢትዮጵያ ትውልድ ያላት የአካባቢ ጥበቃ እና የዱር እንስሳት ጥበቃ መብት ባለሞያ ናት። 
ግሬታ በተለይም የዝኆን ጥበቃ ተነሣሽነት ሥራዎች ላይ፣ ኢትዮጵያን ጨምሮ 25 የአፍሪካ ሀገራት ተሳታፊ በኾኑበት ተቋም አማካኝነት ብዙ ሥራዎችን ሠርታለች።
በአሁን ሰዓት፣ አፍሪካውያን ሴቶች በአካባቢ ጥበቃ ሥራዎች ላይ እንዲሳተፉ በሚቀሰቅስ 'ሴቶች ለአካባቢ ጥበቃ' የተባለ ድርጅት መሥራች እና ባልደረባ ናት። 
ስለ ሥራዋ እና የዱር እንስሳት ጥበቃ እንቅስቃሴዎቿ በተመለከተ ከአሜሪካ ድምፅ ጋራ ያደረገችውን ቆይታ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ። 