ዩናይትድ ስቴትስ ቴክሳስ ክፍለ ግዛት ውስጥ በሚገኝ አንድ ትምህርት ቤት አንድ አጥቂ በከፈተው ተኩስ 19 ህጻናትና ሁለት ሰዎችን ጨምሮ 21 ሰዎች ተገድለዋል፡፡ በደቡብ ቴክሳስ ግዛት፣ ዩቫልዲ ከተማ ሮብ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ ላይ የጅምላ ተኩስ የከፈተው አጥቂ የዩቫልዴ ከተማ ነዋሪ የአስራ ስምንት ዓመት ወጣት እንደነበር እና የጸጥታ ጥባቂዎች እንደገደሉት ሪፐብሊካኑ የቴክሳስ አገረ ገዢ ግሬግ አበት ገልጸዋል።
የኒው ዮርክ ከተማ ፖሊሶች ትናንት በከተማዋ ብሩክሊን ቀበሌ በሚገኝ የከተማ ባቡር ጣቢያ ውስጥ ጢስ የሚያንቦለቡል ፈንጂ ካፈነዳ በኋላ ተኩስ ከፍቶ አስር ሰው ያቆሰለው ለመያዝ እየሞከሩ ናቸው።
የሮማው ካቶሊክ ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ አቡነ ፍራንሲስ “የቡቻው እልቂት” ብለው የጠሩትን የዩክሬኑን የሩሲያ ድርጊት አወገዙ፡፡
ሩሲያ ምዕራብ ዩክሬን ልቪቭ ከተማ የአውሮፕላን ጣቢያ አቅራቢያን ዒላማ ያደረጉ በርካታ ሚሳይሎች ተኩሳለች።
በርካታ የአዲስ አበባ ከተማ እና አካባቢዋ ነዋሪዎች በተገኙበት በሚኒሊክ አደባባይ ተከብሯል። የመንግሥት ባለሥልጣናት እና የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር አባላት እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው አካላት፣ በሚኒሊክ አደባባይ የአበባ ጉንጉን ከተቀመጠ በኋላ ወደ አድዋ ድልድይ በማቅናት ቀሪ የበዓሉን ሥነ ስርዓት አከናውነዋል፡፡
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ፣ ከፍተኛ ባለሥልጣናት በተገኙበት የኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ የመጀመሪያ የኃይል ማመንጨት ማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት ተካሄደ።
Africa Cup of Nations ended this weekend when Cameroon beat Burkina Faso to win the third place in the competition on Saturday and Senegal beat Egypt in the final game on Sunday
Beijing is the first city to host both winter and summer Olympics
Africa Cup of Nations continues on day 20 where Egypt won against host country Cameroon on Thursday and advances to the finals
Africa Cup of Nations continues on day 19 with Senegal winning against Burkina Faso 3-1 in the first part of the semi-final games
Africa Cup of Nations continues on day 17 and Day 18 with 4 teams facing off on Saturday, Burkina Faso vs Tunisia and Gambia vs Cameroon and another 4 teams facing off on Sunday, Egypt vs Morocco and Senegal vs Guinea Equatorial
Africa Cup of Nations continues on day 16 with 4 teams facing off: Ivory Coast vs Egypt and Mali vs Equatorial Guinea
Africa Cup of Nations continues on day 15 with 4 teams facing off: Senegal vs Cape Verde and Morocco vs Malawi
25 ሺህ ሯጮች የተሳተፉበት 21ኛው ታላቁ ሩጫ አዲስ አበባ ከተማ ተካሄደ።
Africa Cup of Nations continues on day 5 with host country Cameroon faced Ethiopia and Cape Verde played against Burkina Faso
በካመሩን አስተናጋጅነት እየተካሄደ ባለው የአፍሪካ ዋንጫ ውድድር፣ የምድብ ሀ ድልድል ጨዋታ፤ ኢትዮጵያ 0 - ኬፕ ቬርዴ 1 በማግኘት ተጠናቋል።
Africa Cup of Nations - Day 2 continues in Cameroon where 8 teams face off
ነገ ለሚከበረው የገና በዓል ቁጥሩ የበዛ እንግዳ ላሊበላ መግባቱ ታውቋል። በዓሉን ለማክበርና እንግዶችን ለማስተናገድ የሚያስችሉ ዝግጅቶች መደረጋቸውን የቅዱስ ላሊበላ ደብር አስታውቋል። በዓሉ የከተማዋንና የአማራ ክልልን ምጣኔ ኃብት ከማነቃቃት በተጨማሪ በጦርነቱ የተጎዳውን ህብረተሰብ ሥነ ልቦና ለመጠገንም ጉልህ ሚና አለው ብለዋል የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ይልቃል ከፋለ።
የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንተኒ ብሊንከን በጸጥታ እና በሌሎችም ጉዳዮች ዙሪያ ለመወያየት ከባለፈው ሰኞ ጀምረው በኬንያ፣ ናይጄሪያ እና ሴኔጋል ጉብኝት እያደረጉ ነው፡፡
የመንግሥት ምስረታ በዓለ ሲመት በመስቀል አደባባይ ተካሂዷል። በሥነ ስርዓቱም ላይ የአፍሪካ መሪዎች፣ የተለያዩ ሀገሮች ተወካዮች፣ ታዋቂ ሰዎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።
የቀድሞዎቹ የዓለም የንግድ ድርጅት መንትያ ሕንፃዎች ቆመው በነበረበት ቦታ ላይ ቤተመዘክር ተሠርቷል። ከሁለቱ ሕንፃዎች አንደኛው ቆሞ በነበረበት ቦታ ላይ የተሠራው ቤተመዘክር ከመስከረም 1/2007 ዓ.ም. ጀምሮ ለህዝብ ክፍት ተደርጓል። የመስከረም 1/1994ቱ ጥቃት ሰለባዎች ሁሉ ይታሰቡበታል።
ኒው ዮርክ ከተማ ውስጥ ቆመው በነበሩ መንትያ ሰማይ ጠቀስ ሕንፃዎች ላይ መስከረም 1/1994 ዓ.ም. የሽብር ጥቃት ሲፈፀም 2 ሺህ 606 ሰው ተገድሏል። ሕንፃዎቹ በሁለት የመንገደኞች ጄቶች በተከታታይ ከተመቱ በኋላ በብዙ ሺህ የሚቆጠር ሰው ጉዳይ ደርሶበታል። ሰዎችን ከሕንፃዎቹ ውስጥ ለማውጣትና ፍርስራሹን ለማንሳት በመቶዎች የሚቆጠሩ የእሳት አደጋ ሠራተኞች ተሠማርተዋል።
ተጨማሪ ይጫኑ