የቪዲዮ ዘገባ - የአሜሪካ ድምፅ
የቪዲዮ ዘገባ - የአሜሪካ ድምፅ
በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
የቆዳ ላይ ቀላል እብጠት መሰል ነገሮች እና የቆዳ ቀለምን የሚለውጡ ምልክቶች ለጤና ያሳስቡ ይኾን?
            <description>በተለያዩ የዓለም ክፍሎች የቆዳ ቀለምን የሚለውጡ ፣በእንግሊዝኛው አጠራር ‘ሞሎች’ በአንዳንድ ባህሎች ዘንድ እንደ ውበት ምልክት ይታያሉ።
 በተለይ የጥቁር ዝርያ ባላቸው ሕዝቦች ውስጥ፣ በስፋት የሚታዩና የተለመዱ ናቸው።
በአንጻሩ፣ ለጤና መታወክ ይዳርጉ ይኾን? በሚል ለጭንቀት የሚጋለጡ ወገኖች የሚሰሟቸውን ስጋቶች የሚያነሣው ጁማ ማጃንጋ፣ ለእነዚኽ እና ተያያዥ ጥያቄዎች ምላሽ ፍለጋ፣ ከናይሮቢ ኬንያ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት 
            <description>መጋቢት፥ የዓለም አቀፍ ሴቶች ወር ነው። ሴቶች ትምህርትንና ሥራን ጨምሮ በተለያዩ ዘርፎች እኩል ዕድል እንዲያገኙ ለማብቃት በመላ ዓለም የሚደረጉ ጥረቶች፦ በአየር ንብረት ለውጥ፣ በጦርነት እና በሌሎችም ሰው ሠራሽ ምክንያቶች መጓተታቸውን፣ በሴቶች ላይ አተኩረው የሚሠሩ ተቋማት ያወጧቸው ሪፖርቶች ያሳያሉ። 
ዘንድሮም፣ ወርኃ መጋቢት(ማርች 8)፥ “ትግበራን ማፋጠን” በሚል መሪ ቃል በመላው ዓለም እየታሰበ ይገኛል። 
በዐዲስ አበባ የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢ ኬኔዲ አባተ፣ በርእሰ መዲናዪቱ ጎዳናዎች ላይ ተዘዋውሮ፤ ለመኾኑ የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? የሴቶች እኩልነት እንዲሰፍን ምን ቢደረግ ይበጃል? በማለት ጠይቆ ያገኘውን ምላሽ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
            <description>ርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
ባለፈው ሰኞ ሌሊት፣ ከምትኖርበት ሕንፃ አምስተኛ ፎቅ ላይ ቁልቁል ወድቃ ሕይወቷ ካለፈው፣ ሞዴል እና የማስታወቂያ ባለሞያ ቀነኒ አዱኛ ሞት ጋራ በተያያዘ ተጠርጥሮ በቁጥጥር ሥር የሚገኘው እጮኛዋ አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ፣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር ቆይቶ ምርመራ እንዲቀጥል ፍርድ ቤት አዘዘ።
የዐዲስ አበባ ፖሊስ፣ ከቀነኒ ሞት ጋራ በዋና ወንጀል አድራጊነት የጠረጠረው አንዱዓለምን እንደኾነ በመግለጽ፣ 14 ቀናት የምርመራ ጊዜ እንዲሰጠው ጠይቆ የነበረ ሲኾን፣ ከጠበቃው ጋራ ፍርድ ቤት የቀረበው አንዱዓለም ደግሞ፣ የቀነኒ ሕይወት ያለፈው በአደጋ እንደኾነ በመግለጽ ከእስር እንዲፈታ አመልክቶ ነበር። 
ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች
ተዘግቶ የቆየው የመቐለ ከንቲባ ጽሕፈት ቤት በዶር. ደብረ ጽዮን ቡድን ቁጥጥር ሥር ዋለ
            <description>"የመፈንቅለ መንግሥት ሒደት ቅጥያ ነው" - የጊዜያዊ አስተዳደሩ ሹም</description>
የቀረጡ ጉዳይ በዩናይትድ ስቴትስ ኢኮኖሚ ላይ ያስከተለው አለመረጋጋት
በሳዑዲ አረቢያ በእስር ላይ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን መመለስ ዳግም ተጀመረ
            <description>ዛሬ በሦስት በረራዎች ከ1 ሺሕ በላይ ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ተመልሰዋል
በሳዑዲ አረቢያ በእስር ቤት እና በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን በዘመቻ የማስመለስ ተግባር ሲካሔድ የአሁኑ ለ4ኛ ዙር እንደሆነ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነቢያት ጌታቸው ገልጸዋል፡፡
ከሳዑዲ አረቢያ መንግሥት ጋራ በተደረሰ ስምምነት መሰረት የተጀመረው የአሁኑ ዜጎችን የማስመለስ ተግባር፣ በሳምንት ውስጥ በሦስት ቀናት ዘጠኝ በረራዎችን በማድረግ እንደሚቀጥልም ገልፀዋል፡፡
ዛሬ የተመለሱ ዜጎች በአየር መንገድ አቀባበል ከተደረግላቸው በኋላ ቃለመጠይቅ ለማድረግ ሞክረን የነበረ ሲኾን፣ ከአስተባባሪዎቹ ሁኔታዎች ሊመቻቹልን ባለመቻሉ ፣ አስተያየታቸውን ማካተት አልቻልንም፡፡
ይኹን እንጂ፣ “ለሦስ ዓመት እና ከዚያም በላይ በሳዑዲ አረቢያ መታሰራቸውን እና ለተለያየ...</description>
ዶናልድ ትረምፕ የክሪፕቶ ግብይት እና ዲጂታል ሀብትን በተመለከተ ከመስኩ መሪዎች ጋራ ምክክር አደረጉ
            <description>ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ በክሪፕቶ ግብይት መሪ የኾኑ ግለሰቦችን ባለፈው ሳምንት መጨረሻ በዋይት ሐውስ ጋብዘው ዲጂታል ሀብት መገንባትን በተመለከተ ምክክር አድርገዋል። ፕሬዝደንቱ የቢትኮይን ሀብት ክምችትን ለመፍጠር ያላቸውን ፍላጎት በተመለከተም ተወያይተዋል።
“አንዳንዶቻችሁ ሰዎች ስለ ጉዳዩ ምንም በማያውቁበት ወቅት ለረዥም ጊዜ ስትሠሩ ቆይታችኋል። እናም እንኳን ደስ አላችሁ እላለሁ። ይህ ትልቅ ቀን ነው” ብለዋል ትረምፕ፡፡
ስብሰባው አሜሪካ በክሪፕቶ መገበያያ ላይ ያላትን የፖሊሲ ለውጥ ያመለከተ ነው። የመስኩ መሪዎች በቀድሞው ፕሬዝደንት ጆ ባይደን አስተዳደር ወቅት የነበሩ ደንቦችን በተመለከተ ቅሬታ ሲያሰሙ ቆይተዋል።
የእስራኤል ወግ አጥባቂዎች ፍልስጤማውያንን ከጋዛ የሚያስወጣ "የፍልሰት ባለሥልጣን" ለማቋቋም አቅደዋል
            <description>የእስራኤል  አክራሪ ወግ አጥባቂዎች ከ2.3 ሚሊዮኑ ፍልስጤማውያን ብዙዎቹ ጋዛን  ለቀው እንዲወጡ የሚያደርገውን የፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕን እቅድ በደስታ ተቀብለዋል። “ስደትን ማበረታታት ዓለም አቀፍ ሕግን አይጥስም” ይላሉ። ፍልስጤማውያን ግን እቅዱን ውድቅ አድርገውታል።
የእስራኤሉ የገንዘብ ሚኒስትር ቤዛሌል ስሞትሪች ፍልስጤማውያን ጋዛን ለቀው እንዲወጡ ለማበረታታት በመከላከያ ሚኒስቴር ውስጥ "የፍልሰት ባለሥልጣን" እያቋቋሙ መኾኑን ተናግረዋል።
ቤዛሌል ስሞትሪች፣ የእስራኤል የገንዘብ ሚኒስትር “ስደትን ለማበረታታት የምናወጣው እያንዳንዱ ብር፣ ደጋግመን በመታገል ከምንከፍለው  ዋጋ ያነሰ ነው። በጀቱ ለዚህ እቅድ እንቅፋት አይሆንም፣ ይህ ሌላ እቅድ ብቻ አይደለም። በመካከለኛው ምስራቅ እና በእስራኤል ታሪካዊ ለውጥ ለማምጣት የሚያስችል አቅም ነው" ብለዋል።
የኬኔሴት...</description>
የአውሮፓ ኅብረት በትግራይ ያለው ውጥረት እንደሚያሳስበው ገለፀ 
            <description>በትግራይ ክልል ያለው ውጥረት በንግግር እንዲፈታ በኢትዮጵያ የአውሮፓ ኅብረት አምባሳደር ጠይቀዋል።
አምባሳደሯ ሶፊ ፍሮም፣ በኅብረቱ  እና በኢትዮጵያ የሁለትዮሽ ግንኙነት ዙሪያ ዛሬ መግለጫ በሰጡበት ወቅት፣ ኢትዮጵያ ለሰብአዊ መብቶች መሻሻልም መሥራት እንዳለባት ተናግረዋል፡፡
ኢትዮጵያ የአውሮፓ ኅብረት አምባሳደር ሶፊ ፍሮም-ኤመንስበርገር ዛሬ ማክሰኞ መጋቢት 2 በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ የተለያዩ ወቅታዊ ጉዳዮችን አንስተዋል፡፡
አምባሳደሯ፣ ኢትዮጵያ እና የአውሮፓ ኅብረት የሁለትዮሽ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የጀመሩበትን 50ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ በሰጡት መግለጫ ላይ፣ በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች ያሉ ግጭቶችን እና ውጥረቶችን በተመለከተ ተጠይቀው መልስ ሰጥተዋል፡፡
በዋናነት፣ በፕሪቶሪያው ግጭትን በዘላቂነት የማቆም የሰላም ስምምነት አፈጻጸም ግምገማ እና ከህወሓት...</description>
የምስጋና እና አንድነት ኢፍጣር በአሜሪካ
የአሜሪካ ታጋቾች ተደራዳሪ ከሐማስ ጋራ የነበራቸውን ንግግር “ጠቃሚ” ብለውታል
            <description>የትረምፕ አስተዳደር የታጋቾች ተደራዳሪ በቅርቡ በአሜሪካ ከተሰየመው የሽብር ቡድን ሐማስ ተወካዮች ጋር ያደረጉትን ንግግር “ጠቃሚ” ብለውታል።
ንግግሩ በሐማስ ተይዞ የነበረውን አሜሪካዊ-እስራኤላዊን በመልቀቅ ላይ ያተኮረ ነበር። ንግግሩ የተካሄደው እስራኤል በዚህ ሳምንት የተኩስ አቁም ድርድር ላይ ለመወያየት የልዑካን ቡድን ልታሰማራ እንደሆነ በገለጸችበት ወቅት ነው፡፡
የቪኦኤ አራሽ አራብሳዲ የላከቸውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
አሜሪካ የምትሰጠው የውጭ ርዳታ መቀነሱ በአፍሪካ ገዳይ የሆነውን በሽታ ለመዋጋት የሚደረገውን ትግል  እንዳዳከመው ተገለጸ
            <description>ይኽ ወር በአብዛኛው የአፍሪካ አካባቢ የወባ በሽታ የሚጀምርበት ወቅት ነው። በአህጉሩ ደግሞ እንደወባ በከፍተኛ ሁኔታ ገዳይ የሆነ በሽታ የለም፣ በተለይ ደግሞ ለሕፃናት። የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር 90 ከመቶ የሚደርሰውን የአሜሪካ አለማቀፍ የልማት ድርጅት (ዩኤስኤይድ) የውጭ ርዳታ ውሎች ለማቋረጥ መወሰኑ ታዲያ የወባ በሽታ ስርጭትን በከፍተኛ ሁኔታ ሊጨምር ከፍተኛ ጥፋት ሊያስከትል እንደሚችል የአህጉሩ የሕክምና ባለሞያዎች እያስጠነቀቁ ነው።
በሌላ በኩል፣ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዬ ዛሬ ሰኞ በኤክስ ገፃቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት፣ የትራምፕ አስተዳደር ላለፉት ስድስት ሳምንታት የዩኤስኤይድ አብዛኛውን ፕሮግራም የመዝጋት ሥራ ማጠናቀቁን እና ከመዘጋት የተረፈው 18 ከመቶ የርዳታ እና ልማት ፕሮግራም በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር...</description>
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ማርች 8ትን በሴቶች ብቻ በሚደረጉ በረራዎች እያከበረ ነው
            <description>ዓለም አቀፉን የሴቶች ቀን በተለያዩ ሥነ ሥርዐቶች ያከበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ፣ ከትናንት የካቲት 28 ቀን 2017 አንስቶ በሴቶች ብቻ የሚመሩ ስድስት በረራዎችን ወደተለያዩ መዳረሻዎች ማድረግ ጀምሯል።</description>
ጥንቃቄ የሚሻው የወጣቶች የማኅበራዊ ሚድያ አጠቃቀም
            <description>በኢትዮጵያ፣ በማኅበራዊ ሚዲያ አማካኝነት የሚሰራጩ ሐሰተኛ መረጃዎች እና የጥላቻ ንግግሮች በከፍተኛ ሁኔታ እየተሰራጩ እና በሀገር ውስጥ ለሚካሄዱ የተለያዩ ግጭቶች መባባስ ምክንያት እየሆኑ መሄዳቸውን ተከትሎ፣ ስለሀሰተኛ መረጃ ምንነት እና መረጃን ከተለያዩ ምንጮች የማጣራት ክህሎት የሚያስጨብጥ የሚዲያ አጠቃቀም ትምህርት ወሳኝ መሆኑን በርካታ ጥናቶች ያመለከታሉ።
ተማሪዎች እና ወጣቶች በማኅበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ዙሪያ ያላቸው እውቀት ምን እንደሚመስል ጠይቀናቸዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።  
ትራምፕ የያደረጉትን የቀረጥ ጭማሪ ተከትሎ ቻይና ‘የአፀፋ ርምጃ እወስዳለሁ’ ስትል አስጠነቀቀች
            <description>ቤጂንግ "በዘፈቀደ የተፈጸመ" ላለችው የትራምፕ አስተዳደር ለደነገገው ተጨማሪ የቀረጥ የአጸፋ መልስ እሰጣለሁ ስትል አስጠንቅቃለች።
የቻይናው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በዛሬው ዕለት ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ “መልካምን በክፉ ትመልሳለች” ሲሉም ዩናይትድ ስቴትስን ወንጅለዋል።
የአሜሪካ ድምጹ ቢል ጋሎ እንደዘገበው፣ ይህ ቤጂንግ ራሷን ለዓለም መረጋጋት የቆመ ኃይል አድርጋ ለማሳየት የምታደርገው ጥረት አካል መሆኑን ጠቁሟል።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
ዩናይትድ ስቴትስ ከሐማስ ጋራ መነጋገሯን ያረጋገጡት ትረምፕ ቡድኑ ታጋቾቹን በአስቸኳይ እንዲለቅቅ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ ሰጡ
ታሪፍ በአነስተኛ አምራቾች ላይ ያደረሰው ጉዳት
በሸገር ከተማ አስተዳደር በርካታ መምህራን የሥራ ማቆም አድማ ላይ ናቸው