ፓድካስት ወዲያውኑ በድምፅ ፋይሉ ይተላለፍሎታል። ኮምፒተርዎ ላይ በመጫን በመንቀሳቀሻ የሚድያ ማዳመጫ በሄዱበት ቦታ በመውሰድ ለማዳመጥ ይችላሉ። የእርዳታ ገጽ.
📜 ቪኦኤ-አማርኛ ስለ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ አፍሪካ፣ ዩናይትድ ስቴትስ እና ዓለም አቀፍ በዲጂታል፣ በራዲዮና በቴሌቪዥን ዜናና ዘገባዎችን ለአድማጭና ለተመልካች ያቀርባል።
ጋቢና ቪኦኤ የአዲሱ ትውልድ ድምፅ በአሜሪካ ድምፅ የአማርኛው ክፍል ተዘጋጅቶ ዘወትር አርብ የሚቀርብ የወጣቶች መርኃግብር ነው፡፡
ኑሮ በጤንነት የ15 ደቂቃ ሳምንታዊ የጤና መርሃ ግብር ነው፡፡ ኢትዮጵያን ጨምሮ በተለያዩ የአፍሪካ ሃገራት የሚገኙ የጤና ዘገባዎች ይቀርቡበታል፡፡ ጤና ነክ ርዕሰ-ጉዳዮች፣ የአካል ብቃት፣ ስነ-ውበት እንዲሁም አዳዲስ ግኝቶች እና ምርምሮች ይቀርቡበታል፡፡ በየሳንምቱ በሚነሱ የጤና ርዕሰ ጉዳዮች ላይም ዓለምቀፍ ባለሞያዎች ይጋበዛሉ፡፡