ግብጽ እአአ በ2013 ዓ. ም. እስላማዊው ፕሬዚደንት ሞሃማድ ሞርሲ በጦር ሰራዊቱ ከስልጣን ከተወገዱ ወዲህ ታጣቂዎችን ስትታገል ቆይታለች።
የመጀመሪያው የኢቦላ ተጠቂ ባለፈው ሳምንት ይፋ የተደረገው በቅርቡ ታመው ያረፉ አንዲት ሴት አስከሬን ሲመረመር ቫይረሱ ከተገኘ በኋላ ነው።
የቡሩንዲ የጸጥታ ሓይሎች ዜጎችን አሰቃይተዋል፣ ካለፍርድ ገድለዋል፡ ሴቶችን በርብርብ ደፍረዋል፣ የጅምላ መቃብሮችም ተገኝተዋል የሚሉ በርካታ ሪፖርቶች ወጥተዋል።
ሰሜን ምዕራብ ፓኪስታን በሚገኝ ዩኒቨርስቲ ዛሬ ረቡዕ አጥቂዎች ተኩስ ከፍተውና ቦምብ አፈንድተው ቢያንስ ሃያ አንድ ሰዎች መግደላቸው ተገለጠ
ባለፈው ህዳር ወር የዩናይትድ ስቴትስ የመከላከያ ሚኒስቴር፣ ጂሃዲ ጆን ሶሪያ ውስጥ በተካሄደ የድሮን ጥቃት መገደሉን "በርግጠኝነት ለመናገር የሚያበቃ ምክንያት አለን" ማለቱ ይታወሳል።
በስምንቱ ኤርትራውያን ህልፈት በዚያ ባለው የኤርትራውያን ማህበረሰብ ዘንድ ከባድ ሃዘን አስከትሏል።
ጥቃቱን ያደረሰው አል-ሸባብ “ከባድ ዋጋ ይከፍልበታል”- የኬያ ፕሬዚደንት ኡሁሩ ኬንያታ
የሞሮኮ የአገር አስተዳደር ባወጣው መግለጫ ከአንዳንዶቹ የፓሪሱ ጥቃት ኣድራሾች ጋር ቀጥታ ግንኙነት ያለው ሲሉ የገለጹትን ተጠርጣሪ ካዛብላንካ ከተማ አቅራቢያ ብሉዋል።
የአል-ሸባብ ተዋጊዎች የደመሰሱት የኬኒያ ክፍለ ጦር ጥቃት እንደሚደርስ ማስጠንቀቂያ ደርሶት እንደነበር አንድ የሶማሊያ ጄነራል ተናገሩ።
ከአምቦ ከተማ ባለፈው ሃምሌ ወር ታስሮ በአዲስ አበባ እስር ቤት ሳለ ታሞ ሆስፒታል ህይወቱ እንዳለፈ የተገለጸው ተማሪ አብደታ ኦላንሳ ቀብር ዛሬ በአምቦ ከተማ ተፈጽሟል። የጸጥታ ሃይሎች ቀብር ሥነ ስርዓቱን ለማስተጓጎል ድብደባና እስር ፈጽመዋል። ትናንት አስከሬኑን ለመቀበል ተኩሰው የገደሉትም አለ ብለዋል።
ከአዲስ አበባ ማስተር ፕላን ጋር ተያይዞ በኦሮሚያ ክልል ከስምንት ሳምንታት በፊት የጀመረው የተቃውሞ እንቅስቃሴ በተለያዩ ከተሞች እንደቀጠለ መሆኑን ምንጮች ተናግረዋል።
ፓኪስታን የአፍጋኒስታንን የሰላም ሂደት ለማንሰራራት ስለሚቻልበት መንገድ የሚነጋገር የአራትዮሽ ድርድር በማስተናገድ ላይ ነች።
ምግብ፣ መድሃኒት እና የብርድ ልብሶች የያዙ በአጀብ ተጉዋዥ የጭነት መኪናዎች ዛሬ ሰኞ ወደ ሶስት የሶሪያ ከተሞች ተንቀሳቅሰዋል።
ታዋቂ የሺያ ሃይማኖት መሪውን ጨምሮ አርባ ሰባት ሰዎች መገደላቸውን ተከትሎ በበርካታ ሙስሊም ሃገሮች በሳውዲ ንጉሣዊ ቤተሰብ ህዝባዊ ተቃውሞ ሰልፍ ተካሂዷል። የሳውዲ አረቢያ እስላማዊ ፍርድ ቤቶች ሁከት አልባ ወንጀሎች በፈጸሙ ሰዎች ላይ ጭምር የሞት ቅጣት ይፈርዳሉ፣ የፍርድ ሂደቶችም የሚከናወኑት በሚስጥርና ኢፍትሃዊ በሆነ መንገድ ነው በማለት የሰብኣዊ መብት ቡድኖች ለረጅም ጊዜ ሲያስጠነቅቁ ቆይተዋል።
የእስልምና መንግሥት ነኝ በሚለው ቡድን ስም ሰላማዊ ሰዎችን ለመግደል በማሴር የተወነጀለ የኒውዮርክ ክፍለ ሀገር ነዋሪ ታስሯል።
በኒው ዮርኩ የታይምስ ስኩዌር አደባባይ በተካሄደው ክብረ በዓል ቁጥሩ አንድ ሚሊዮን የሚጠጋ ህዝብ ተገኝቶ ነበር።
ተጨማሪ ይጫኑ