በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሞሮኮ ባለስልጣናት በፓሪስ ጥቃት የተጠርጠረውን ቢልጂያዊ ማሰራቸው ታወቀ

ፋይል ፎቶ - የሞሮኮ ጸረ-ሽብር ክፍል በሞሮኮ የፍርድ ዋና ጽ/ቤት በራባት የተባለ ከተማ አካባቦ እአአ 2016 (አሶሽየትድ ፕረስ/AP Photo)
ፋይል ፎቶ - የሞሮኮ ጸረ-ሽብር ክፍል በሞሮኮ የፍርድ ዋና ጽ/ቤት በራባት የተባለ ከተማ አካባቦ እአአ 2016 (አሶሽየትድ ፕረስ/AP Photo)

የሞሮኮ የአገር አስተዳደር ባወጣው መግለጫ ከአንዳንዶቹ የፓሪሱ ጥቃት ኣድራሾች ጋር ቀጥታ ግንኙነት ያለው ሲሉ የገለጹትን ተጠርጣሪ ካዛብላንካ ከተማ አቅራቢያ ብሉዋል።

ባለፈው ህዳር ወር ፓሪስ ውስጥ አንድ መቶ ሰላሳ ሰዎች ከገደሉት አጥቂዎች ጋር ግንኙነት ያለው ቢልጂያዊ ተጠርጣሪ ማሰራቸውን የሞሮኮ ባለስልጣናት አስታወቁ።

የሞሮኮ የአገር አስተዳደር ባወጣው መግለጫ ከአንዳንዶቹ የፓሪሱ ጥቃት ኣድራሾች ጋር ቀጥታ ግንኙነት ያለው ሲሉ የገለጹትን ተጠርጣሪ ካዛብላንካ ከተማ አቅራቢያ ብሉዋል።

ካሳብላንካ (Casablanca) ሞሮኮ (Morocco)
ካሳብላንካ (Casablanca) ሞሮኮ (Morocco)

ባለፈው ህዳር ወር ፓሪስ ውስጥ በተለያዩ እካባቢዎች የደረሱት የተቀናጁ የቦምብ እና የተኩስ ጥቃቶች ሃላፊነት እስላማዊ መንግሥት ብሎ ራሱን የሚጠራው ቡድን ማወጁ ይታወሳል። የዜና ዘገባውን ለማዳመጥ ከዚህ በታች ያለውን የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

የሞሮኮ ባለስልጣናት በፓሪስ ጥቃት የተጠርጠረውን ቢልጂያዊ ማሰራቸው ታወቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:00:39 0:00

XS
SM
MD
LG