ጠ/ሚኒስትር አብይ አሕመድ በበርሊን ከጀርመን ቻንስለር አንጌላ መርከል ጋር ተገናኝተው በሀገራቱ የወደፊት የሁለትዮሽ ግንኙነት፣ ትብብር ሁኔታ ላይ ተወያይተዋል፡፡
አምባሳደር ሳህለወርቅ ዘውዴ የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት በኢትዮጵያ የመጀመሪያዋ ሴት የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት በመሆን የተሾሙት።
የጣሊያን ጠቅላይ ሚኒስትር ጁሴፔ ኮንቴ ለሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ የኢትዮጵያ ጠ/ሚኒስትር አብይ አሕመድ፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ወርቅነህ ገበየሁና ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡
የዩናይትድ ስቴትስ ቀዳማዊት እመቤት ሜለኒያ ትረምፕ የአፍሪካ ሀገሮች ጉብኝታቸውን በመቀጠል በአሁኑ ወቅት ማላዊ ይገኛሉ። ጉዟቸው ወደ ኬንያና ግብፅ ይወስዳቸዋል።
የመንግሥታቱ ድርጅት ሐውልቶች
13ኛው የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ጉባዔ
በኢትዮጵያና ኤርትራ ድንበር ዛላንበሳ አካባቢ ላይ የሁለቱ ሀገራት ሕዝቦች አዲስ ዓመትን በጋራ አከበሩ፡፡
የኡጋንዳ መንግሥት የሀገሪቱ የፓርላማ አባል ሮበርት ኪያጉላኚን እንዲፈታ ዛሬ በናይሮቢ የተቃውሞ ሠልፍ ተደረገ።
በዓለም ደረጃ “የሶል ንግሥት” በሚል ስያሜ የምትታወቀው አሜሪካዊትዋ ዘፋኝ አሪታ ፍራንክሊን በ76 ዓመት ዕድሜዋ አረፈች።
የህዳሴ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት ዋና ስራ አስኪያጅ ኢንጅነር ስመኘው በቀለ የቀብር ሥነ ስርዓት
ዋሺንግተን ዲሲ ላይ የተሰበሰቡ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያ
ከ20 ዓመታት በኋላ የመጀመሪያ በረራውን ያደረገው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዛሬ ከአዲስ አበባ ተነስቶ አስመራ ገብቷል።
የኤርትራ መንግሥት የልዑካን ቡድን አዲስ አበባ ቦሌ ዓለምቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርስ፣
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አሕመድን ለመደገፍ በተካሄደው ግዙፍ ሰልፍ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች፣
የአሜሪካ ድምፅ "የአፍሪካ ሙዚቃ ሰዓት አባት" ሊዬ ሳርኪስያን በተወለደ በ97 ዓመት ዕድሜው አረፈ። “ለሙዚቃ ይልቁንም ለአፍሪካ ሙዚቃ ያለው ፍቅር ወደር አልነበረውም” የቪኦኤ የአፍሪካ ዋና ክፍል ዳይሬክተር ንጉሴ መንገሻ እአአ በ1960 መጀመሪያ በጊኒ “ቀዳሚ የአፍሪካ የሙዚቃ ሰው” በሚለው መጠሪያው የተወቀው ሊዬ፣ እአአ በ1963ዓም ነው፤ ለአሜሪካ ድምፅ መሥራት የጀመረው።
በብሪታንያው ልዑል ሃሪና የአሜሪካዊቷ የቀድሞ ፊልም ተዋናይ ሜገን መርክል፣
የቀድሞ ጠ/ሚ ኃይለርያም ደሳለኝ በብሔራዊ ቤተመንግሥት ሽኝት
የቀድሞ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት የጆርጅ ቡሽ ባለቤት፣
በአሜሪካ የሲቪል መብቶች ለማስከበር በሚሊዮኖች የተቆጠረ ህዝብ ያንቀሳቀሱት ቄስ ዶክተር ማርቲን ሉተር ኪንግ ጁኒየር በነፍሰ ገዳይ ጥይት ከተገደሉ ዛሬ ሃምሳ ዓመት ተቆጠረ።
የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሬክስ ቲለርሰን፣
ደቡብ ኮሪያ ውስጥ የተከፈተው የክረምት ኦሊምፒክስ ውድድር ተጠናቀቀ፡፡
ደቡብ ኮሪያ ውስጥ ዛሬ ዓርብ የተከፈተው የክረምት ኦሎምፒክስ ውድድር የመክፈቻ ሥነ ስርዓት፣
የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ አሁን ማማሻውን ተጠናቋል።
ከዓለም መሪዎች
ተጨማሪ ይጫኑ