በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጥምቀት በደምበል ኃይቅ

በኦሮምያ ክልል ምስራቅ ሽዋ ዞን ባቱ ከተማ አቅራቢያ በሚገኘውና በጎብኚዎች ተመራጭ በሆነው ደምበል (ዝዋይ) ኃይቅ ከተራና ጥምቀት በዓል ትናንት እና ዛሬ በድምቀት ተከብሯል።

የባቱ ዝዋይ አመረ ብርሃን ቅዱስ ገብሬአል ገዳምና የካህናት ማሰልጠኛ መንፈሳዊ ኮሌጅ ቁጥጥር ልማት ኃላፊ መምህር ቢንያም ታደለ፤ በእምነቱ ተከታዮች ዘንድ ትልቅ ስፍራ በሚሰጠው ኃይቅ ላይ በዓሉ መከበሩ ሁሌም ለየት የሚያደርገው አከባበር መሆኑን ተናግረዋል። የበዓሉ ተሳታፊዎችም የበዓሉ አከባበር የበለጠ ትኩረት እንዲሰጠው ጠይቀዋል።

/ፎቶ፡ በኦሮምያ ክልል ምስራቅ ሽዋ ዞን ባቱ ከተማ ደምበል ኃይቅ ከተራና ጥምቀት በዓል አከባበር/


ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG