በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በ18ኛው የኦሬገን የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል

በ18ኛው የኦሬገን የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በሴቶች 10 ሺህ ሜትር በለተሰንበት ግደይ የመጀመሪያ የወርቅ ሜዳሊያ አግኝታለች። በወንዶች ማራቶን የፍጻሜ ውድድር 2 ሰዓት ከ 5 ደቂቃ ከ 36 ሰከንድ በመግባት የዓለም አትሌቲክስ ቻምፒዮንሺፕ ኢትዮጵያ ሁለተኛውን የወርቅ ሜዳሊያ በታምራት ቶላ አማካኝነት አግኝታለች። አትሌት ጎተይቶም ገብረስላሴ ለኢትዮጵያ ሦስተኛውን የወርቅ ሜዳሊያ አስገኘች።


ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG