በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቴክሳሱ ጥቃት

ዩናይትድ ስቴትስ ቴክሳስ ክፍለ ግዛት ውስጥ በሚገኝ አንድ ትምህርት ቤት አንድ አጥቂ በከፈተው ተኩስ 19 ህጻናትና ሁለት ሰዎችን ጨምሮ 21 ሰዎች ተገድለዋል፡፡ በደቡብ ቴክሳስ ግዛት፣ ዩቫልዲ ከተማ ሮብ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ ላይ የጅምላ ተኩስ የከፈተው አጥቂ የዩቫልዴ ከተማ ነዋሪ የአስራ ስምንት ዓመት ወጣት እንደነበር እና የጸጥታ ጥባቂዎች እንደገደሉት ሪፐብሊካኑ የቴክሳስ አገረ ገዢ ግሬግ አበት ገልጸዋል።


XS
SM
MD
LG