ዛሬ፤ ማክሰኞ፣ ጥቅምት 29/2015 ዓ.ም. ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ የምርጫ ቀን ነው። አሜሪካዊያን የተወካዮች ምክር ቤቱ በማን አብላጫ መቀመጫ ቁጥር ሥር ሆኖ እንደሚቀጥል ይወስናሉ። ይህ የፕሬዘዳንት ጆ ባይደን የሥልጣን ዘመን አማካይ ጊዜ ምርጫ ነው።