ኢትዮጵያ:- የሰላም መንገዶች - ልዩ የቴሌቪዥን ውይይት
“ኢትዮጵያ:- የሰላም መንገዶች” ሰሜን ኢትዮጵያ ውስጥ በተካሄደው ጦርነት ላይ ያተኮረ የአንድ ሰዓት ልዩ የቴሌቪዥን ውይይት ነው። ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ የሚኖሩ ትውልደ-ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ በውይይቱ ላይ ተሳትፈዋል። የተቀረፀው ኅዳር 24/2015 ዓ.ም ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ ሲሆን የመጀመሪያው ክፍል ታኅሣሥ 3/2015 ተላልፏል። ሁለተኛው ክፍል ደግሞ ታኅሣሥ 4/2015 ዓ.ም ይተላለፋሉ። ሙሉውን ውይይት ዌብሳይትና ፌስቡክ ገፃችን ላይ ይገኛል።
![“ኢትዮጵያ:- የሰላም መንገዶች” ሰሜን ኢትዮጵያ ውስጥ በተካሄደው ጦርነት ላይ ያተኮረ የአንድ ሰዓት ልዩ የቴሌቪዥን ውይይት ነው። ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ የሚኖሩ ትውልደ-ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ በውይይቱ ላይ ተሳትፈዋል። የተቀረፀው ኅዳር 24/2015 ዓ.ም ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ ሲሆን የመጀመሪያው ክፍል ታኅሣሥ 3/2015 ተላልፏል። ሁለተኛው ክፍል ደግሞ ታኅሣሥ 4/2015 ዓ.ም ይተላለፋሉ። ሙሉውን ውይይት ዌብሳይትና ፌስቡክ ገፃችን ላይ ይገኛል። ](https://gdb.voanews.com/03370000-0aff-0242-0c27-08dae1ecb156_w1024_q10_s.png)
1
“ኢትዮጵያ:- የሰላም መንገዶች” ሰሜን ኢትዮጵያ ውስጥ በተካሄደው ጦርነት ላይ ያተኮረ የአንድ ሰዓት ልዩ የቴሌቪዥን ውይይት ነው። ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ የሚኖሩ ትውልደ-ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ በውይይቱ ላይ ተሳትፈዋል። የተቀረፀው ኅዳር 24/2015 ዓ.ም ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ ሲሆን የመጀመሪያው ክፍል ታኅሣሥ 3/2015 ተላልፏል። ሁለተኛው ክፍል ደግሞ ታኅሣሥ 4/2015 ዓ.ም ይተላለፋሉ። ሙሉውን ውይይት ዌብሳይትና ፌስቡክ ገፃችን ላይ ይገኛል።
![“ኢትዮጵያ:- የሰላም መንገዶች” የአንድ ሰዓት ልዩ የቴሌቪዥን ውይይት የስቱዲዮ አወያይ አሉላ ከበደ፣ ሄኖክ አበበ፣ መአዛ ግደይና ዶ/ር ኢታና ሃብቴ። ኅዳር/14/1995 ዋሽንግተን ዲሲ/ ቪኦኤ ስቱዲዮ](https://gdb.voanews.com/022a0000-0aff-0242-7b4c-08dae1f4225c_w1024_q10_s.jpeg)
2
“ኢትዮጵያ:- የሰላም መንገዶች” የአንድ ሰዓት ልዩ የቴሌቪዥን ውይይት የስቱዲዮ አወያይ አሉላ ከበደ፣ ሄኖክ አበበ፣ መአዛ ግደይና ዶ/ር ኢታና ሃብቴ። ኅዳር/14/1995 ዋሽንግተን ዲሲ/ ቪኦኤ ስቱዲዮ
![“ኢትዮጵያ:- የሰላም መንገዶች” ሰሜን ኢትዮጵያ ውስጥ በተካሄደው ጦርነት ላይ ያተኮረ የአንድ ሰዓት ልዩ የቴሌቪዥን ውይይት ሲቀረፅ የስቱዲዮ ተጋባዥ ተሣታፊዎች። ኅዳር/14/1995 ዋሽንግተን ዲሲ/ ቪኦኤ ስቱዲዮ](https://gdb.voanews.com/022a0000-0aff-0242-1b41-08dae1f41b31_w1024_q10_s.jpeg)
3
“ኢትዮጵያ:- የሰላም መንገዶች” ሰሜን ኢትዮጵያ ውስጥ በተካሄደው ጦርነት ላይ ያተኮረ የአንድ ሰዓት ልዩ የቴሌቪዥን ውይይት ሲቀረፅ የስቱዲዮ ተጋባዥ ተሣታፊዎች። ኅዳር/14/1995 ዋሽንግተን ዲሲ/ ቪኦኤ ስቱዲዮ
![“ኢትዮጵያ:- የሰላም መንገዶች” ሰሜን ኢትዮጵያ ውስጥ በተካሄደው ጦርነት ላይ ያተኮረ የአንድ ሰዓት ልዩ የቴሌቪዥን ውይይት ነው። ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ የሚኖሩ ትውልደ-ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ በውይይቱ ላይ ተሳትፈዋል። የተቀረፀው ኅዳር 24/2015 ዓ.ም ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ ነው። ሦስት የስቱዲዮና ሦስት የስካይፕ ተወያዮች ተሳትፈዋል። ሲሆን የመጀመሪያው ክፍል ታኅሣሥ 3/2015 ተላልፏል። ሁለተኛው ክፍል ደግሞ ታኅሣሥ 4/2015 ዓ.ም ይተላለፋሉ። ሙሉውን ውይይት ዌብሳይትና ፌስቡክ ገፃችን ላይ ይገኛል። ](https://gdb.voanews.com/022a0000-0aff-0242-5e26-08dae1ed7361_w1024_q10_s.jpg)
4
“ኢትዮጵያ:- የሰላም መንገዶች” ሰሜን ኢትዮጵያ ውስጥ በተካሄደው ጦርነት ላይ ያተኮረ የአንድ ሰዓት ልዩ የቴሌቪዥን ውይይት ነው። ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ የሚኖሩ ትውልደ-ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ በውይይቱ ላይ ተሳትፈዋል። የተቀረፀው ኅዳር 24/2015 ዓ.ም ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ ነው። ሦስት የስቱዲዮና ሦስት የስካይፕ ተወያዮች ተሳትፈዋል። ሲሆን የመጀመሪያው ክፍል ታኅሣሥ 3/2015 ተላልፏል። ሁለተኛው ክፍል ደግሞ ታኅሣሥ 4/2015 ዓ.ም ይተላለፋሉ። ሙሉውን ውይይት ዌብሳይትና ፌስቡክ ገፃችን ላይ ይገኛል።