ኢትዮጵያዊያን ተጎድተዋል
በታንዛኒያ እሥር ቤቶች የሚገኙ የኢትዮጵያ ዜጎችን እያስፈታ መሆኑን ዳር ኤስ ሰላም ያለው የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል።
በሊብያ የሚገኙ የኢትዮጵያ ስደተኞች በሀገሪቱ የፀጥታ ሁኔታ አስቸጋሪ በመሆኑ ህይወታቸውአደጋ ላይ መሆኑን ተናገሩ።
በምሥራቅ ጉጂ ሰባ ቦሩ ወረዳ ሰባት ሰዎች በመከላከያ ኃይል ተኩስ መገደላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ።
በቦረና ዞን ሚኦ ወረዳ እዲ ሎላ በሙሽሮች ላይ ተኩሰው አምስት ሰዎች የገደሉ የመከላከያ ኃይል አባላት በቁጥጥር ሥር ዋሉ።
በታንዛኒያ እሥር ቤት ያሉ ከ1 ሺህ 900 በላይ ኢትዮጵያዊያን ፍልሰተኞች ሊለቀቁ ነው፡፡
ኦሮምያ ውስጥ በምሥራቅ ጉጂ ዞን ግርጃ ወረዳ ኦላቲ በሚባል ተራራ ላይ የተነሳው ሰደድ እሳት ጉዳት አደረሰ፡፡
ባሳለፍነዉ ሳምንት መጨረሻ በምዕራብ እንዲሁም ምሥራቅ ጉጂ በኢትዮጵያ መከላከያ ኃይልና በኦሮሞ ነጻነት ግንባር ታጣቂዎች መካከል በታካሄደ ግጭት የሰው ህይወት ማለፉን በርካቶች ከቤታቸው መፈናቀላቸው ተናግረዋል።
ከታህሳስ 29 ጀምሮ ለሁለት ሳምንት የታወጀው "የሰላም ሳምንት ጥሪ" እንደሚቀጥል አባ ገዳ ጂሎ መንድ'ዖ ተናገሩ።
ካለፈው ሰኞ ጀምሮ ለአንድ ሳምንት በጉጂ አባ ገዳ የተላለፈው የሠላም ሳምንት ጥሪ በአካባቢያቸዉ ሠላም ላማውረድ ጉልህ ሚና እንዳለው የምሥራቅ እንዲሁም የምዕራብ ጉጂ ዞን ነዋሪዎች ተናገሩ።
በምዕራብ ጉጂ ዞን ከሃያ በላይ ሰዎች በኢትዮጵያ መከላከያ ኃይል መገደላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ። ሰዎቹ የተገደሉት ባለፈው ዓርብ በዱግዳ ዳዋ ወረዳ እንዲሁም በገላና ወረዳ ሲሆን ከ18 ሰዎች በላይ መቁሰላቸውም ታውቋል።
በኢትዮ ኬንያ ድምበር ከተማ ሞያሌ ከሳምንት በፊት በሶማሌ ክልል ታጣቂዎች መፈፀም የተጀመረዉ ጥቃት አለመቆሙን ነዋሪዎች ተናገሩ።
በሞያሌ ዛሬም በሶማሌ ክልል ታጣቂዎች የሚፈፀመዉ ጥቃት መቀጠሉን ነዋሪዎች ተናገሩ።
ትላንት በሞያሌ በተከሰተው የፀጥታ ችግር 13 ሰዎች መሞታቸውንና በርካቶች ደግሞ መቁሰላቸውን የኦሮሚያ ክልል አስታወቀ።
በህገ ወጥ ጉዞ ላይ ተይዘው ታንዛኒያ እሥር ቤት የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ከሁለት ሺህ በላይ እንደሚሆኑ በታንዛኒያ የኢትዮጵያ ኢምባሲ አስታወቀ።
በውሃ ሀብት አጠቃቀም ላይ የሚያተኩረውና በናይሮቢ ለአለፉት ሦስት ቀናት ሲደረግ የነበረው ብሉ ኢኮኖሚ ኮንፍረንስ ዛሬ ተጠናቋል።
በኬንያ የባቡር ትኬት ሽያጭ አጭበብረዋል የተባሉ ሦስት ቻይናዊያን በቁጥጥር ሥር ዋሉ። ቻይናዊያኑ መንገድና ድልድይ ግንባታ ተቋራጭ የበላይ ኃላፊዎች መሆናቸው ታውቆዋል።
ከህዳር 2 እስከ 7 በሞያሌ በደረሰው ጥቃት ቤታቸዉ የተቃጠለባቸዉ የከተማዋ ነዋሪዎች ድጋፍ አጥተው እየተቸገሩ መሆናቸውን ተናገሩ።
በኬንያ ሞያሌ ልዩ ሥሙ “ጋምቦ” ከተባለ ሥፍራ ሁለት ኢትዮጵያዊያን መገደላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ።
የመጋቢት 10/2018 ግድያ ሸሽተው ኬንያ ጊዜያዊ መጠለያ የነበሩ ስደተኞችን ወደ ቀበሌያቸው መመለሱን የሞያሌ ወረዳ አስተዳደር ገለፀ።
ተጨማሪ ይጫኑ