በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮ ኬንያ ድምበር የሞያሌ አካባቢ ግጭት


በኢትዮ ኬንያ ድምበር ከተማ ሞያሌ ከሳምንት በፊት በሶማሌ ክልል ታጣቂዎች መፈፀም የተጀመረዉ ጥቃት አለመቆሙን ነዋሪዎች ተናገሩ።

በኢትዮ ኬንያ ድምበር ከተማ ሞያሌ ከሳምንት በፊት በሶማሌ ክልል ታጣቂዎች መፈፀም የተጀመረዉ ጥቃት አለመቆሙን ነዋሪዎች ተናገሩ። ለዘጠነኛ ቀን በቆየው ጥቃት እስካሁን ከ40 በላይ ሰዎች መሞታቸውን፥ በመቶዎች የሚቆጠሩ የአካል ጉዳት የደረባቸው ሲሆን በሺህዎች የሚገመቱ የከተማዋ ነዋሪዎችም ቤታቸውን ጥለው መሰደዳቸውን የሞያሌ ከተማ አስተዳደር አስታውቋል።

ነዋሪዎች ጥቃት እያደረሱ ያሉት የሶማሌ ልዩ ኃይል አባላት የነበሩ እንዲሁም የአልሻባብ ታጣቂዎች መሆናቸዉን ለአሜርካ ድምፅ ተናግረዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

በኢትዮ ኬንያ ድምበር የሞያሌ አካባቢ ግጭት
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:16 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG