ናይሮቢ —
በሊብያ መዲና "አቡ ሳሊም" በሚባል የስደተኞች ማጎርያ ካምፕ ያሉት ስደተኞች በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ የሌላ ሀገር ስደተኞችን ወደ ጎረ ቤት ሀገሮች ሲያስተላልፍ የኢትዮጵያ ስደተኞችን ግን ሊረዳ ፍቃደኛ አልሆነም ሲሉ ወቅሰዋል።
/ዩኤንኤችሲአር/ ለስደተኞች አቤቱታ ምላሽ ሰጥቶአል።
ለተጨማሪ ዘገባ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።