በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከሞያሌ ሶማሌ ክልል የመጡ ታጣቂዎች በፈፀሙት ጥቃት ሰዎች ተገደሉ


ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

በሞያሌ ዛሬም በሶማሌ ክልል ታጣቂዎች የሚፈፀመዉ ጥቃት መቀጠሉን ነዋሪዎች ተናገሩ።

በሞያሌ ዛሬም በሶማሌ ክልል ታጣቂዎች የሚፈፀመዉ ጥቃት መቀጠሉን ነዋሪዎች ተናገሩ። ዛሬ በከተማዋ 02 ቀበሌ ታጣቂዎቹ በሰነዘሩት ጥቃት ከአሥር በላይ ሰዎች ህይወታቸው እንዳለፈ ነዋሪዎች ለአሜርካ ድምፅ ገልጸዋል።

በሞያሌ የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ/ኦፌኮ/ ተወካይ አብዱባ ዋቆ ዶጎ መንግሥት በሞያሌ እየሆነ ላለው ችግር አፋጣኝ ምላሽ መስጠት አለበት ብለዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

ከሞያሌ ሶማሌ ክልል የመጡ ታጣቂዎች በፈፀሙት ጥቃት ሰዎች ተገደሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:58 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG