በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የምሥራቅ ጉጂ ዞን ግጭት


ባሳለፍነዉ ሳምንት መጨረሻ በምዕራብ እንዲሁም ምሥራቅ ጉጂ በኢትዮጵያ መከላከያ ኃይልና በኦሮሞ ነጻነት ግንባር ታጣቂዎች መካከል በታካሄደ ግጭት የሰው ህይወት ማለፉን በርካቶች ከቤታቸው መፈናቀላቸው ተናግረዋል።

ባሳለፍነዉ ሳምንት መጨረሻ በምዕራብ እንዲሁም ምሥራቅ ጉጂ በኢትዮጵያ መከላከያ ኃይልና በኦሮሞ ነጻነት ግንባር ታጣቂዎች መካከል በታካሄደ ግጭት የሰው ህይወት ማለፉን በርካቶች ከቤታቸው መፈናቀላቸው ተናግረዋል። የተኩስ ልውውጡ የተፈፀመው በምዕራብ ጉጂ በምትገኘዉ ዱግዳ ዳዋ ወረዳ እንዲሁም በምሥራቅ ጉጊ ሰባ ቦሩ መሆኑን ነዋሪዎች ገልፀዋል።

አቶ ጂራታ የተባሉ የዱግዳ ዳዋ ወረዳ ነዋሪ ተከሰተውን ሁኔታ ያስረዳሉ።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የምሥራቅ ጉጂ ዞን ግጭት
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:00 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG