በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በምዕራብ ጉጂ ዞን ከሃያ በላይ ሰዎች ተገደሉ

በምዕራብ ጉጂ ዞን ከሃያ በላይ ሰዎች በኢትዮጵያ መከላከያ ኃይል መገደላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ። ሰዎቹ የተገደሉት ባለፈው ዓርብ በዱግዳ ዳዋ ወረዳ እንዲሁም በገላና ወረዳ ሲሆን ከ18 ሰዎች በላይ መቁሰላቸውም ታውቋል።

በምዕራብ ጉጂ ዞን ከሃያ በላይ ሰዎች በኢትዮጵያ መከላከያ ኃይል መገደላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ። ሰዎቹ የተገደሉት ባለፈው ዓርብ በዱግዳ ዳዋ ወረዳ እንዲሁም በገላና ወረዳ ሲሆን ከ18 ሰዎች በላይ መቁሰላቸውም ታውቋል።

የዱግዳ ዳዋ ወረዳ አስተዳደር ኃላፊ አቶ ጉዬ ባሳዬ ቦሩ ግድያው መፈፀሙን ለአሜርካ ድምፅ አረጋግጠዋል። የምዕራብ ጉጂ ዞን አስተዳዳሪ አቶ አበራ ቡኖ በበኩላቸው ግድያው መከሰቱን ተናግረው የሟቾች ቁጥር ግን 12 ነው ብለዋል። ጥቃቱን ተከትሎ ነዋሪዎች መፈናቀላቸውም ተነግሯል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

በምዕራብ ጉጂ ዞን ከሃያ በላይ ሰዎች ተገደሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:10 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG