ናይሮቢ —
በስብሰባው ላይ በሁለቱ ሀገሮች መካከል ያሉ የድንበር ምልክቶችን ለማደስ ስምምነት ላይ ተደርሷል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።
ሞምባሳ - ኬንያ ሲካሄድ የቆየው የኢትዮጵያና የኬንያ የጋራ ድንበር ስብሰባ ዛሬ ተጠናቅቋል።
በስብሰባው ላይ በሁለቱ ሀገሮች መካከል ያሉ የድንበር ምልክቶችን ለማደስ ስምምነት ላይ ተደርሷል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ