አስተያየቶችን ይዩ
Print
በታንዛኒያ እሥር ቤቶች የሚገኙ የኢትዮጵያ ዜጎችን እያስፈታ መሆኑን ዳር ኤስ ሰላም ያለው የኢትዮጵያ ኤምባሲ አስታውቋል።
ኤምባሲዉ ታንጋ ከሚባለው የታንዛኒያ ግዛት ብቻ እስከ ነገ አርብ ከ280 በላይ ኢትዮጵያዊያን ተፈትተው ወደ ሃገራቸው ይመለሳሉ ሲል አስታውቋል።
ለተጨማሪ ዘገባ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
No media source currently available
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ