በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

መጤ-ጠል ጥቃት በደቡብ አፍሪካ


ኢትዮጵያዊያን ተጎድተዋል

በደቡብ አፍሪካ ደርባን ከተማ አካባቢ ከሌሎች የአፍሪካ ሃገሮች የገቡና እዚያው የሚኖሩ ሰዎችን ዒላማ ባደረገ ጥቃት ኢትዮጵያዊያን ላይ ጉዳት መድረሱን የከተማዪቱ ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያዊያን ተናግረዋል።

ባለፈው ሣምንት በጀመረው በዚህ ጥቃት ማንዲኒ በምትባል ቦታ ያሉ የኢትዮጵያዊያን ሱቆች መዘረፋቸውን ገልፀዋል።

ፕሪቶሪያ የሚገኘው በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጉዳዩን እየተከታተለ መሆኑን ገልጿል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

መጤ-ጠል ጥቃት በደቡብ አፍሪካ
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:58 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG