በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በታንዛኒያ በእሥር የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ፍልሰተኞች ሊለቀቁ ነው


በታንዛኒያ እሥር ቤት ያሉ ከ1 ሺህ 900 በላይ ኢትዮጵያዊያን ፍልሰተኞች ሊለቀቁ ነው፡፡

ታንዛኒያ እሥር ቤት ያሉ ከ1 ሺህ 900 በላይ ኢትዮጵያዊያን ፍልሰተኞች በቅርቡ እንደሚለቀቁ በታንዛኒያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዮናስ ዮሴፍ አስታውቀዋል።

አምባሳደሩ በቅርቡ ከታንዛኒያ ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ኦጉስቲን መሂጋ ጋር መመካከራቸውን ገልፀዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

በታንዛኒያ በእሥር የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ፍልሰተኞች ሊለቀቁ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:43 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG