በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የደዳብ ዕጣ ፈንታ


ፎቶ ፋይል፡ ዳዳብ መጠለያ ጣቢያ
ፎቶ ፋይል፡ ዳዳብ መጠለያ ጣቢያ

ስለ ደዳብ የስደተኞች መጠለያ ቀበሌ ዕጣ ፈንታ ለመወሰን ከኬንያ መንግሥት ጋር በቅርበት እየሠራ መሆኑን የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነር - ዩ.ኤን.ኤች.ሲ.አር አስታውቋል።

ኮሚሽነሩ ትናንት ባወጣው መግለጫ በመጠለያው ውስጥ እየኖሩ ላሉ ስደተኞች ዘላቂ መፍትኄ እየፈለገ መሆኑን አመልክቷል።

ደዳብ ኮምፕሌክስ ውስጥ የሚኖሩ ስደተኞች የመጠለያው መዘጋት ወሬ በተነሳ ቁጥር በሥጋት እንደሚጨነቁ ገልሞ ዳዊት ከናይሮቢ ያጠናቀረው ዘገባ ያመለክታል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

የደዳብ ዕጣ ፈንታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:50 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG