በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የምዕራብ ጉጂ ዞን ገላና ወረዳ ነዋሪዎች መንግሥትን አማረሩ


የምዕራብ ጉጂ ዞን ገላና ወረዳ ነዋሪዎች፣ የመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች ጉዳት እያደረሱባቸው መሆኑን ተናገሩ።

ገላና ወረዳ በሦስት የገጠር ቀበሌዎች የፀጥታ ኃይሎች ቤታቸውን እንዳቃጠሉ ነዋሪዎች አቤቱታ አሰምተዋል። የምዕራብ ጉጂ ዞን አስተዳደር ግን ክሱን አጣጥለውታል።

ከባለፈው ሳምንት ጀምሮ በምዕራብ ጉጂ ገላና ወረዳ በተለይ በ3 ቀበሌዎች የመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች በነዋሪዎች ላይ ጉዳት እንዳደረሱ የወረዳው ነዋሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ ተናግረዋል። አቶ ኦዳ በገላና ወረዳ የቀርሳ ቀበሌ ማኀበር ነዋሪ ናቸው።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

የምዕራብ ጉጂ ዞን ገላና ወረዳ ነዋሪዎች መንግሥትን አማረሩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:09 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG