የግብጽ የሲቪል አቪየሺን ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ እስካሁን የሽብርተኝነትም ሆነ የሌላ ህገወጥ ተግባር ምልክት አልተገኘም ብልዋል።
የናይጄሪያ እስላማዊ ንቅናቄ የተባለው ቡድን የመንግስቱ ወታደሮች በካዱና ክፍለ ግዛት ዛሪያ ከተማ ሶስት መቶ የሚሆኑ ኣባላት ገድሎብናል ሲል ተናግሯዋል።
ዩናይትድ ስቴትስ ጆርጂያ ክፍለ ሃገር ደላሌብ (Dekalb) ወረዳ የሙስሊም ማሃበረሰብ ሃይማኖታዊ መሪዎችና የወረዳው የህግ ኣስከባሪ ባለስልጣናት የተወያዩበት ስብሰባ ሃሙስ ተካሂዱዋል።
በሳን በራንርዲኖ ከተገደሉት መካከል የኤርትራዊ አሜሪካዊው የቤተሰብ ኣባል ጋር የተደረገቃለ መጠይቅ።
መቀመጫውን ዋሽንግትን ዲሲ ያደረገው የኢትዮጵያ ሴቶች የመብት ማዕከል (Center for the Rights of Ethiopian Women/CREW)ለጋዜጠኛ ርእዮት ዓለሙ እሑድ ዕለት የክብር ምሳ ግብዣ አደረገላት።
ቻይና ለአፍሪካ ልማት ማፋጠኛ የሚውል ስድሳ ቢሊዮን ዶላር በብድርና በዕርዳታ መልክ ልትሰጥ መሆኑ ታወቀ።
ትናንት ረቡዕ ዩናይትድ ስቴትስ ካሊፎርኒያ ክፍለ ሀገር San Brnardino ከተማ በኣንድ የማህበራዊ እገልግሎት ማዕከል ተኩስ ከፍተው ኣስራ ኣራት ሰዎች በመግደል የተጠረጠሩትን ሁለት ሰዎች ማንነት የከተማዋ ባለስልጣናት ኣረጋግጠዋል። በጥቃቱ ሌሎች ኣስራ ሰባት ሰዎች ቆስለዋል።
ዋና መሰረቱ ሶሪያ የሆነው ራሱን እስላማዊ መንግሥት ብሎ የሚጠራው ቡድን ዋና እንቅስቃሴውን ወደኣፍሪካ ኣህጉር በማስፋት ከናይጄሪያ ኣንስቶ ሶማሊያ ድረስ እስልምና ኣክራሪዎችን ለመሳብ እየተንቀሳቀሰ ነው ሲሉ ኣንድ የዩናይትድ ስቴትስ የአፍሪካ ወታደራዊ ዕዝ አዛዥ ለቪኦኤ ገለጡ ።
የሮማ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት አቡነ ፍራንሲስ ሶስት ሃገሮች የጎበኙበትን የመጀመሪያ የኣፍሪካ ጉዞኣቸውን አጠናቀው ወደ ቫቲካን እየተመለሱ ናቸው።።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ይህን የተናገሩት መንግሥታቸው በስምምነቱ በተጥቀሰው መሰረት ሃይሎቹን ከመዲናዋ ከጁባ ማስወጣት መጀመሩን ይፋ ባደረገበት በትናናንትናው ዕለት ነው።
አሜሪካ ወደሶሪያ ወታደሮች ባስችኩዋይ ልትልክ የጸረ ኣይሲስ ህብረት ልዩ ልዑኩ ተናገሩ።
የኢትዮጳያ አየር መንገድ ከብችኛዋ ሙሉ የበረራ ካፒቲይኑ አንስቶ ለበረራው ኣስፈላጊዎቹ ስራዎች በሙሉ በሴቶች የሚክነናወን ጉዞ ምሽቱን ከኣዲስ ኣበባ ወደ ባንኮክ ያመራል።
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ ኣሜርካ ለስደተኞችን በሯ ክፍት ነው ብለዋል።
የአሜሪካ ድምጹዋ የዋይት ሃውስ (White House) ዘጋቢ ሜሪ ሳሊናስ (Mary Alice Salinas) የእስያ ፓሲፊክ የምጣኔ ሃብት ትብብር የመሪዎች ጉባዔ ከሚካሄድባት ከፊሊፒንስ ዋና ከተማ ማኒላ ያጠናቀረችው አጭር ዘገባ።
የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት ዋናው የአል-ሸባብ መሪ አቡ ኡቤይዳ ያለበትን የሚጠቁም መረጃ ለሚሰጥ እስከ ስድስት ሚሊዮን ዶላር የሚደርስ ወሮታ እንደሚሸልም አውጁዋል።
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የጸጥታ ምክር ቤት አንድ ርምጃ እንዲወስድ አንድ ከፍተኛ የተ. መ.ድ. ጽ/ቤ ባለስልጣን ተማጽነዋል።
የግብጽ የጦር ሰራዊት ያሰረውን ጋዜጠኛና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ሆሳም ባጋትን በዛሬው ዕለት ለቆታል።
ዩጋንዳ በመጪው የካቲት ወር በምታካሂደው ፕሬዚደንታዊ ምርጫ የሚወዳደሩ ዕጩዎች ዛሬ ሰኞ በይፋ የምረጡን ዘመቻቸውን ጀምረዋል።
በምርጫው ዙሪያ የተነሳው ጭቅጭቅ ቢቀጥልም ኣዲሱ የታንዜንያ ፕሬዚደንት ጆን ማጉፉሊ ዛሬ ሃሙስ ቃለ ማሃላቸውን ፈጽመዋል።
ተጨማሪ ይጫኑ