በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአትላንታ ከተማ ህግ አስከባሪ ባለስልጣናት እና የእስልምና ሃይማኖት መሪዎች ውይይት ኣካሄዱ

የሙስሊም ሃይማኖት ተከታይ [ፋይል ፎቶ - አሶሽየትድ ፕረስ/AP]
የሙስሊም ሃይማኖት ተከታይ [ፋይል ፎቶ - አሶሽየትድ ፕረስ/AP]

ዩናይትድ ስቴትስ ጆርጂያ ክፍለ ሃገር ደላሌብ (Dekalb) ወረዳ የሙስሊም ማሃበረሰብ ሃይማኖታዊ መሪዎችና የወረዳው የህግ ኣስከባሪ ባለስልጣናት የተወያዩበት ስብሰባ ሃሙስ ተካሂዱዋል።

ዩናይትድ ስቴትስ ጆርጂያ ክፍለ ሃገር ደላሌብ (Dekalb) ወረዳ የሙስሊም ማሃበረሰብ ሃይማኖታዊ መሪዎችና የወረዳው የህግ ኣስከባሪ ባለስልጣናት የተወያዩበት ስብሰባ ሃሙስ ተካሂዱዋል።

በውይይቱ ላይ የኢትዮጵያ የእስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት የዳያስፖራ ድሬክተር ኢማም ሼህ ሳላሃዲን ወዚር ተካፍለዋል። ሼህ ሳላሃዲን የኣትላንታ ኣካባቢ ሰባ መስጊዶች ምክትል ፕሬዚደንት ናቸው።

ውይይቱ የተካሄደው በቅርቡ ካሊፎርኒያ ሳን በርናርዲኖ ወረዳ ባለስልጣናት “ ጽንፈኝነት የተቆራኛቸው” በማለት የሚገልጹዋቸው ባልና ሚስት ባደረሱት ጥቃት ኣስራ ኣራት ሰዎች ከተገደሉና በመጪው ምርጫ ሪፑብሊካን ተፎካካሪዎችን እየመሩ ያሉት ዶናልድ ትረምፕ “ሙስሊሞች አይምጡብን ”ማለታቸው ከቀሰቀሰው ውዝግብና ስጋት ተከትሎ ነው።

ዝርዝሩን ለማዳመጥ ከዚህ በታች ያለውን የድምጽ ፋይል በመጫን ያዳምጡ።

የአትላንታ ከተማ ህግ አስከባሪ ባለስልጣናት እና የእስልምና ሃይማኖት መሪዎች ውይይት ኣካሄዱ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:38 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG