በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሳን በራንርዲኖ ከተገደሉት ኤርትራዊ አሜሪካዊ የቤተሰብ ኣባል ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ


በሳን በራንርዲኖ ከተገደሉት መካከል የኤርትራዊ አሜሪካዊው የቤተሰብ ኣባል ጋር የተደረገቃለ መጠይቅ።

ባለፈው ሳምንት ዩናይትድ ስቴትስ ካሊፎርኒያ ሳን በራንርዲኖ ኣውራጃ ሁለት ሰዎች በከፈቱ ት ተኩስ ከተገደሉት መካከል አንዱ ኤርትራዊ ኣሜሪካዊ መሆናቸውን መዘገቡ ይታወሳል ።

ቆንጂት ታየ በቤተሰብ ክፍለ ጊዜ ከአንድ የሙዋቹ ቤተሰብ ኣባል ጋር የትግርኛ ፕሮግራም ባልደረባችን ተወልደ ተስፋጋብር ያደረገውን ቃለ መጠይቅ መሰረት በማድረግ ያጠናቀረችውን ዘገባ አቅርባዋለች። ዘገባውን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

በሳን በራንርዲኖ ከተገደሉት ኤርትራዊ አሜሪካዊ የቤተሰብ ኣባል ጋር የተደረገቃለ መጠይቅ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:48 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

በተጨማሪም በኤርትራ አስመራ ከተማ ውስጥ የሚገኘው የአሜሪካ ኤምባሲ የሃዘን መልእክት በፎስቡክ ገልጸዋል። ከዚህ በታች ካለው ፋይል በመጫን ለማምበብ ይችላሉ።

XS
SM
MD
LG