በኦሮምያ ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ኢሉ ወረዳ አዋሽ ወንዝ ሞልቶ ባስከተለው መጥለቅለቅ ከአስር ሺህ በላይ ሰው ጉዳት እንደደረሰበት ተገልጿል።
በኢትዮጵያ የብሔራዊ 12ኛ ክፍል መልቀቅያ ፈተና ሂደቱ ችግር ስላለው እርምት እንዲደረግ የኦሮሚያ ክልል ትምህርት ቢሮ ጠየቀ።
በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን በርበሬ ወረዳ በቀን ሥራ እና የጋራ እርሻ ላይ የተሰማሩ ሰዎች ቀደም “ተፈናቃዮች ነን” ብለው የነበረ ቢሆንምጥያቄያቸው የእርሻ መሬት እንዲሰጣቸው እንጂ ተፈናቃይ አለመሆናቸውን ገልፀዋል።
በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን ከአምስት ሺህ በላይ የሚሆኑ ሰዎች "ተፈናቅለን የሚረዳንም አካል አጥተናል" ሲሉ ለአሜሪካ ድምፅ ቅሬታቸውን አሰምተዋል።
የሶማሌና የኦሮሞ የህዝብ-ለህዝብ መድረክ በጅጅጋ፣ በቶጎውጫሌና ደገሃቡር በልዩ ልዩ ዝግጅቶች ተካሂዷል::
የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ሽግግር እና የኦሮሞ ነፃነት ግንባር አንድነት ተዋህደው በቅርብ ከመረጡት የጋራ አመራሮች ውስጥ አንዱ ወጣት ቢሊሱማ ብርሃኑ አራርሶ ነው።
በኢትዮጽያ ከተለያዩ ክልሎች የተፈናቀሉ ዜጎች ወደ ቄያቸው መልሶ ለማቋቋም እየስራ መሆኑን የኢትዮጵያ ብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ።
በሶማሌ ክልል ተከስቶ የነበረውን የፀጥታ ችግር ተከትሎ ተፍናቅለው በባሌ ዞን የሰፍሩ ስዎች ወደ ቄያቸው መመለስ ቢፍልጉም አለመቻላቸው ገለፁ።
በ2011 በጀት ዓመት ከአንድ ነጥብ አራት ቢሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ የኮትሮባንድ ዕቃ መያዙን እና ከአንድ ሺህ በላይ የኮንትሮባንድ አዘዋዋሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
በኦሮምያ ክልል ምዕራብ ሐረርጌ ዞን የኦሮሞ ነፃንት ግንባር ደጋፊዎች በመባል ስዎች በጅምላ እየታሰሩ ነዉ ታባለ።
በኢትዮጵያ በኮሌራ ወረርሽኝ በሽታ የተያዙ ሰዎች 871 መድረሳቸውን የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ።
በኢትዮጵያ የኮሌራ ሕሙማን ቁጥር እያሻቀበ መሆኑን የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ገለፀ።
የመድረክ ሊቀመንበርና የፖለቲካ ሳይንስ መምህር ዶ/ር መረራ ጉዲና በወቅታዊ ጉዳይ ከቪኦኤ ጋር፡፡
በኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን ጽሕፈት ቤቶቹ እየተዘጉበት እና አባላቱ ላይ በመንግሥት ባለሥልጣናት እንግልት እየደረሰባቸው ነው ሲል የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግርስ ገለፀ።
ኢትዮጵያ በሀገርዋ ያሉትን ስደተኞች ወደ ትውልድ ሀገር እና ሦስትኛ ሀገር ከማሸጋገር በተጨማሪ ሀገር ውስጥ ከዜጐች ጋር የሚኖሩበት አሰራር እየተዘረጋ መሆኑን የኢትዮጵያ ስደተኞች እና ከስደት ተመላሾች ኤጀንሲ አስታወቀ።
በወሎ እና አካባቢው ተከስቶ የነበረውን ግጭት በማጣራት ሽፋን የአንድ ወገን የማደን ዘመቻ እየተካሄደብን ነው ሲል፣ በአማራ ክልል የኦሮሞ ልዩ ዞን አስተዳደር ቅሬታ አቅርቧል፡፡
ወንጀል ለመፈፀም ሊውል ነበረ የተባለ ህገወጥ የጦር መሳሪያ በቡራዩ ከተማ በቁጥጥር ሥር መዋሉ ተገለፀ።
1440ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል ህዝበ ሙስሊሙ በተገኘበት በአዲስ አበባ፣ በድሬዳዋ፣ በአሥመራ ተከበረ፡፡
በኢትዮጵያ አራት ክልሎች ትግራይ፣ ኦሮሚያ፣ ሱማሌና አማራ እንዲሁም አዲስ አበባ፣ የኮሌራ ወረርሽኝ መከሰቱን የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት አስታወቀ።
“ኢትዮጵያ የሁላችንም እንድትሆን በመተሳሰብና በመቀራረብ መታገል አለብን፤” አሉ የኦሮሚያ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ፡፡
ተጨማሪ ይጫኑ