በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን በርበሬ ወረዳ በቀን ሥራና በእርሻ ላይ የተሰማሩ ሰዎች ሁኔታ


በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን በርበሬ ወረዳ በቀን ሥራ እና የጋራ እርሻ ላይ የተሰማሩ ሰዎች ቀደም “ተፈናቃዮች ነን” ብለው የነበረ ቢሆንምጥያቄያቸው የእርሻ መሬት እንዲሰጣቸው እንጂ ተፈናቃይ አለመሆናቸውን ገልፀዋል።

የኦሮሚያ ክልል አደጋ ሥጋት አመራር ቢሮ ግን ሰዎቹ ወደ መጡበት ቀበሌ ተመልሰው ባሉበት እንዲረዱ እንደሚደረግ አስታውቋል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን በርበሬ ወረዳ በቀን ሥራና በእርሻ ላይ የተሰማሩ ሰዎች ሁኔታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:05 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG