አዲስ አበባ —
የአካባቢው የመንግሥት ባለሥልጣናት በበኩላቸው ጽሕፈት ቤቶቹ የተዘጉት ከህጋዊ አሰራር ውጪ ስለሆነ ነው ይላል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
በኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን ጽሕፈት ቤቶቹ እየተዘጉበት እና አባላቱ ላይ በመንግሥት ባለሥልጣናት እንግልት እየደረሰባቸው ነው ሲል የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግርስ ገለፀ።
የአካባቢው የመንግሥት ባለሥልጣናት በበኩላቸው ጽሕፈት ቤቶቹ የተዘጉት ከህጋዊ አሰራር ውጪ ስለሆነ ነው ይላል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ