አዲስ አበባ —
ዛሬ ደገሃቡር፣ ትላንት ደግሞ ጅጅጋ ከተሞች ላይ ከየዞኑ የተውጣጡ የሁለቱም ክልሎች ተወካዮች እንዲሁም ባለሥልጣናት፣ ታዋቂ ግለሰቦችና የኪነ-ጥበብ ሰዎች ተወያይተዋል።
ውይይቶቹን የተከታተለው አዲስ ቸኮል ከጅጅጋ ተጨማሪ ዘገባ ይዟል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።