አዲስ አበባ —
ወረርሽኙ በስፈት በታየበት በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሐረርጌ ዞን ባሳለፍነው ሳምንት ክትባት መሰጠት የተጀመረ ቢሆንም በቂ አለመሆኑን የምዕራብ ሐረርጌ ዞን ጤና ጽህፈት ቤት ለአሜሪካ ድምፅ አስታውቅዋል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
በኢትዮጵያ በኮሌራ ወረርሽኝ በሽታ የተያዙ ሰዎች 871 መድረሳቸውን የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ።
ወረርሽኙ በስፈት በታየበት በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሐረርጌ ዞን ባሳለፍነው ሳምንት ክትባት መሰጠት የተጀመረ ቢሆንም በቂ አለመሆኑን የምዕራብ ሐረርጌ ዞን ጤና ጽህፈት ቤት ለአሜሪካ ድምፅ አስታውቅዋል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ