በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"የኦነግ ደጋፊዎች" በመባል ሰዎች እየታሰሩ ነው


የኢትዮጵያ ካርታ
የኢትዮጵያ ካርታ

በኦሮምያ ክልል ምዕራብ ሐረርጌ ዞን የኦሮሞ ነፃንት ግንባር ደጋፊዎች በመባል ስዎች በጅምላ እየታሰሩ ነዉ ታባለ።

የታሰሩት እና ፍርድ ቤት የመቅረብ መብት መነፍጋቸውን የታሳሪ ወላጆች እና የምስራቅ ኦሮምያ የኦሮሞ ነፃነት ግንባር ፅህፈት ቤት አስታወቁ።

የዞኑ ባለሥልጣናት በበኩላቸው በቁጥጥር ሥር የዋሉት ስዎች በወንጀል ተጠርጥረው ነው ይላል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

"የኦነግ ደጋፊዎች" በመባል ሰዎች እየታሰሩ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:00 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG