በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያ የኮሌራ ወረርሽኝ ተከሰተ


በኢትዮጵያ አራት ክልሎች ትግራይ፣ ኦሮሚያ፣ ሱማሌና አማራ እንዲሁም አዲስ አበባ፣ የኮሌራ ወረርሽኝ መከሰቱን የኢትዮጵያ የሕብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት አስታወቀ።

ኢኒስቲትዩቱ በሰጠው መግለጫ (መቼ ?) እንዳስረዳው ፣ ሶስት መቶ ስልሳ ስድስት (366) በሚሆኑ ህሙማን ላይ የሽታው ምልክት ሲታይ ፣ አስራ አምስት (15) የሚሆኑት በተያያዥ ህመም መሞታቸው ተገልጿል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

በኢትዮጵያ የኮሌራ ወረርሽኝ ተከሰተ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:34 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG