በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአማራ ክልል የኦሮሞ ልዩ ዞን አስተዳደር ቅሬታ


በወሎ እና አካባቢው ተከስቶ የነበረውን ግጭት በማጣራት ሽፋን የአንድ ወገን የማደን ዘመቻ እየተካሄደብን ነው ሲል፣ በአማራ ክልል የኦሮሞ ልዩ ዞን አስተዳደር ቅሬታ አቅርቧል፡፡

የአማራ ክልል ፀጥታና አስተዳደር በበኩሉ እየሠራን ያለነው የሕግ የበላይነትን የማስከበር ሥራ ብቻ ነው ብሏል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በአማራ ክልል የኦሮሞ ልዩ ዞን አስተዳደር ቅሬታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:59 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG