አዲስ አበባ —
ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በ2012 በጀት አመት 248 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ፣ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን ገቢዎች ሚኒስቴር ሚኒስተር ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ተናግረዋል፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
በ2011 በጀት ዓመት ከአንድ ነጥብ አራት ቢሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ የኮትሮባንድ ዕቃ መያዙን እና ከአንድ ሺህ በላይ የኮንትሮባንድ አዘዋዋሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በ2012 በጀት አመት 248 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ፣ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን ገቢዎች ሚኒስቴር ሚኒስተር ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ተናግረዋል፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ