አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ፥ «ፍኖተ ነፃነት» ለተሰኘው ሣምንታዊ ጋዜጣው ሕትመት መቋረጥ የኢሕአዴግን መንግሥት ተጠያቂ አድርጓል።
አቶ ኃይለማርያም ደሣለኝ ቃለመሃላ የሚፈፅሙበት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስቸኳይ ስብሰባ ለፊታችን ዓርብ ተጠርቷል፡፡
በህክምና ትምህርት ረገድ የዩናይትድ ስቴይትስ መንግስት የጤናና የሰብዓዊ አገልግሎቶች መስሪያቤት በአፍሪካ ውስጥ ለውጥ ለማምጣት በሚቀጥሉት 5 ዓመታት 130 ሚሊዮን ዶላር እንደሚሰጥ ተገለጸ።
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በኢትዮጵያ “በፖለቲካ ተቃውሞ ስም የአገር ደህንነትን የሚፈታተኑ ግለሰቦችን” መቅጣት እንደሚቀጥል ለፓርላማ ተናገሩ።
የኦሮሞ ህዝብ ኮንግረስና፣ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ አመራርና አባላት ለወራት ፍርድ ቤታ ሳይቀርቡ መታሰራቸው፤ ህገመንግስታዊ መብታቸውን ተጻሯል ሲሉ ተቃዋሚዎች ተቹ
«የሳይንስ አካዳሚው ነጻና በብቃት ላይ የተመሰረተ አካዳሚ እንዲሆን ከመንግስት ወገን ፍላጎት አለ፤» ተባለ።
«የማታ ማታ ሕዝቡ መብቱን ለማስከበር መነሣቱ አይቀርም፤» ሲሉ ዶክተር ነጋሦ ገዢዉን ፓርቲ አስጠነቀቁ።
አሜሪካ ለኢትዮጵያ የምትለግሰው በቢሊዮን ዶላር የተቆጠረ እርዳታ የህጻናትንና የኤድስ ህሙማንን ሞት ሲቀንስ የእናቶች ጤና ላይ ብዙ መስራት እንደሚያስፈልግ ተገለጸ።
“የመጣሁት ከሳለሪ ነው። እንደ ፍየል የሆነ ቅጠል እበላ ነበረ። ዝናም በመጥፋቱ ምክኒያት አሁን ያም ቅጠልም ጠፋ።” ከሳለሪ ተብሎ ከሚጠራ አካባቢ የአራት ቀን የእግር ጉዞ አድርገው ዶሎ የደረሱ አንዲት የ80 አመት
በደቡብና ደቡብ ምስራቅ ኢትዮጵያ፣ በሶማሊያና በኬንያ የተከሰተው ድርቅ ወደርሃብ በመሸጋገር ላይ በመሆኑ ከፍተኛ እልቂት ሊያስከትል ይችላል ሲሉ የዓለም የምግብ ድርጅትና የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን አስጠነቀቁ።
በምስራቅና በደቡብ ኢትዮጵያ የተራቡ ዜጎችና ስደተኛ ሶማሊያዊያንን ህይወት ለማዳን ከፍተኛ እርዳታ እንደሚያስፈልግ WFP አስታወቀ። ኬንያን ጨምሮ 10 ሚሊዮን ሰዎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል።
የወጣት ችግረኞች መርጃ ማህበር ከአCር ዓመታት በፊት የተቋቋመ መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት ነው፡፡
ተጨማሪ ይጫኑ