አጋሩ
Print
የአፍሪቃ ህብረት ምክትል ሊቀመንበር አሥራ ዘጠነኛው የመሪዎች ስብሰባ የህብረቱን ሊቀመንበር እንደሚመርጥ ያላቸዉን ተስፋ ገለጹ። የሚሊዬሙን የልማት ግቦች በመምታት ረገድ አፍሪቃ የተደበላለቀ ውጤት እንደሚኖራትም አስታወቁ። ዝርዝሩን ከዘገባው ያድምጡ።