በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ብቻ የሚላስ የሚቀመስ ያጡ ከ20 ሺህ በላይ የሶማሊያ ስደተኞች ዶሎ ኦዶ መጠለያ ጣቢያ መድረሳቸውን ተገለጠ


ከስደተኞች አብዛኛውን ቁጥር የሚይዙት ሴቶች መሆናቸው በተመለከተበት መግለጫ፥ ከጊዚያዊ መጠለያ ካምፑ ወደ ዋናው መጠለያ የሚደረገው ሽግግር መዘግየቱ ስደተኞችን ያሳሰበ መሆኑም ተዘግቧል።

በደሎ ኦዶ ከመቀበያና ከመቆያ የስደተኛ ጣቢያወች ወጣ ብለው በሚገኙት ሌሎች ሶስት መደበኛ ካምፖችና ሌላ አዲስ ካምፕ ከ50 በመቶ በላይ የሚሆኑት በተለያየ የዕድሜ ክልል የሚገኙ ሴቶች መሆናቸውን በተባበሩት መንግስታት የስደተኞች መረጃ ድርጅት አመልክቷል።

XS
SM
MD
LG