በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃና የማኅበረ ቅዱሳን ውዝግብ


የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ማህበረ ቅዱሳን ሂሳቡን እንዲያስመረምርና «የስም ማጥፋት ዘመቻ፤» የተባለውን እንዲያቆም ጠየቀ።

«ስም ማጥፋት፤» የተባለውን ያስተባበለው ማኅበር በበኩሉ የማህበሩ ሂሳብም መመርመሩን ብሏል። ዘጋብያችን መለስካቸው አምሃ የሁለቱንም ወግኖች ተወካዮችን አነጋግሮ ከአዲስ አበባ የላከው ዘገባ ዝርዝሩን ይዟል።

XS
SM
MD
LG