በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሰማዕታት ቀን፥ የዛሬ 75 ዓመት አዲስ አበባ


ዛሬ ዕለቱ በኢትዮጵያ የሰማእታት ቀን ነዉ። የካቲት 12 ቀን 1929 ልክ የዛሬ ሰባ አምስት ዓመት ፋሺት ኢጣሊያ በአዲስ አበባ ነዋሪዎች ላይ እጅግ ዘግናኝ ጭፍጨፋ መፈጸማቸዉ ይታወሳል።

ይህ የሰባ አምስተኛ ዓመት መታሰቢያ ከሌላዉ ጊዜ የሚለየዉ፣ ሰባ አምስተኛዉ ዓመት የአልማዝ እዩበልዩ ስለሚባል ነዉ።

XS
SM
MD
LG