በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በህጋዊ የፖለቲካ ተቃውሞ አገር የሚያውኩ ያላቸውን መንግስታቸው እንደሚቀጣ መለስ ዜናዊ አስታወቁ


ሕዝቡ የአገሩን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ ዝግጁ መሆን እንዳለበት ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ተናገሩ፡፡

በሕጋዊ ተቃዋሚ የፖለቲካ ድርጅቶች ውስጥ ተከልለው በሽብር ተግባር ላይ ተሠማርተዋል ያሏቸውንም ሰዎች መንግሥታቸው እየቀጣ መሆኑን አስታወቁ፡፡

መለስካቸው አምኃ ዝርዝር ዘገባ አለው፡፡

ተመሳሳይ ርእስ

XS
SM
MD
LG