በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያ በኤድስ የሚሞቱ ሰዎች ቁጥርና የህጻናት ሞት ሲቀንስ የእናቶች ጤንነት እንደተጠበቀው አልተሻሻለም


የዩናይትድ ስቴይትስ መንግስት ለኢትዮጵያ የሚሰጠው የጤና ድጋፍ በHIV እና በህጻናት ሞት ከፍተኛ ለውጥ አምጥቷል፤ የእናቶች ጤንነት ላይ ብዙ ስራ ያስፈልጋል ተባለ።

በኢትዮጵያ ዉስጥ ለሚካሄዱ የHIV መርሃ ግብሮች የUnited States መንግስት 1.4 ቢሊዮን ዶላር በቀጥታ አስተዋጽኦ እንዳደረገ ተገለጸ። የህጻናት ሞት በሃያ ስምንት በመቶ ቀንሷል ፣ የእናቶች ሞት ግን ዝቅ እያለ ቢሆንም አሁንም አገሪቱ ጤና አጠባበቅ ስራ ከባዱ ፈተና መሆኑ ተገልጿል። ዝርዝሩን ከመለስካቸዉ አመሃ የሬድዮ ዘገባ ያዳምጡ

XS
SM
MD
LG