በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የደርግ ባለስልጣናት የሞት ቅጣት ወደ ዕድሜ ልክ እሥራት መለወጡ በህዝብ አስተያየት


በሃያ ሦስቱ የደርግ ባለስልጣናት ላይ ተፈርዶ የነበረው የሞት ቅጣት ወደዕድሜ ልክ እሥራት መለወጡ አንዳንድ ተጎጅዎችን ቅር አሰኝቷል። ይቅርታ መደረግ ካለበትም መንገዱ ሌላ ነው የሚሉም አሉ።

ረቡዕ ለሃያ ሦስቱ የደርግ ባለስልጣናት የተደረገው የቅጣት ማሻሻያ ውሳኔና የሃይማኖት አባቶችም ሙሉ ይቅርታ እንዲደረግላቸው ያቀረቡትን ተማጽኖ በተመለከተ ከአዲስ አበባ ዘጋቢያችን መለስካቸው አምሃ የተለያዩ ሰዎችን አነጋግሮ የላከው ዘገባ ዝርዝሩን ይዟል። ያድምጡ።

XS
SM
MD
LG