የቀድሞ የኬንያ ፕሬዚዳንት የነበሩት ዳንኤል አራፕ ሞይ ዛሬ በ95 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።
የሱዳን ፖሊስ በሀገሩ ለበርካታ ዓመት የኖሩ በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያንን ማሰሩ በሱዳን የኢትዮጵያ ቆንሲላ አስታወቀ፡፡
በሱዳን የሚኖሩ የኢትዮጵያ ስደተኞች የሀገሩ መንግሥት መታወቂያ በጊዜ አለማደስ ለብዙ ችግር እያጋላጠቸው መሆኑን ተናገሩ።
በህዝብ ተወካዮች አፈ ጉባዔ የሚመራዉ የኢትዮጵያ ዲፕሎማሲ ቡድን ከባለፈው ሳምንት አጋማሽ እስከ ሳምንቱ መጨረሻ ድረስ በኡጋንዳ ጉብኝት አድርጓል።
ከሁለት ሺህ በላይ የኢትዮጵያ ስደተኞች ወደ ሀገር ለመመለስ ተመዝግበዋል - የዓለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት
“የአዳማ ፀጥታ ዛሬ የተሻለ ነው” - የከተማይቱ አስተዳደር
በሰሜን ኬንያና ደቡብ ኢትዮጵያ የጣለው ከፍተኛ ዝናብ ጉዳት ማስከተሉ ተነገረ።
ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በደቡብ አፍሪካ ከሚኖሪ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ጋር ተወያዩ፡፡
ደቡብ አፍሪካ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ሰሞኑን በተከሰተው መጤ-ጠል ጥቃት ብዙ ጉዳት እንደደረሰባቸው እየተናገሩ ናቸው። የኢትዮጵያ መንግሥት እየተፈፀሙ ያሉ ሁከቶችን በብርቱ ቃላት አውግዞ የደቡብ አፍሪካ ባለሥልጣናት አስፈላጊውን ጥበቃ እንዲያደርጉ አሳስቧል።
በደቡብ አፍሪካ ውስጥ ሁለት ኢትዮጵያዊያን ንብረታቸውን ከዘራፊዎች ለማትረፍ በመሸሽ ላይ እያሉ ባጋጠማቸው የመኪና አደጋ መሞታቸው ተነግሯል።
ኬንያ ድፍድፍ ነዳጅ ዓለም መላክ መጀመሯን አስታወቀች።
ኬንያ የ2019 ብሄራዊ ህዝብ ቆጠራ ቅዳሜና እሁድ ይደረጋል።
አራስ ልጅ ይዘው ለፓርላማ ስብሰባ የገቡ የኬንያ እንደራሴ ከስብሰባው በጥበቃ ሠራተኞች ታግደዋል።
የኬንያ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ አዲስ የፋይናንስ ሚኒስትር ሾሙ።
በኬንያው ካኩማ ስደተኞች ካምፕ በደረሰው የፀጥታ ችግር የስደተኞች ህይወት ማለፉን ስደተኞች ተናገሩ፡፡
የተባበሩት የመንግሥታት የዓለም መንግሥታት አፍሪካ በፀረ ሽብር እያደረገች ያለውን ሥራ እንዲደጉም ጠየቀ፡፡
በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የስደተኞች ተራድዖ/ዩኤንኤችሲአር/ በኬንያው ደዳብ ካምፕ ሁለት መጠለያዎችን ለኬንያ መንግሥት አስረከበ።
ኬንያ ደዳብ ስደተኞች መጠለያ የሚኖሩ ስደተኞች በኬንያ በተለያዩ ቦታዎች የሽብር ጥቃት ሲፈፀም ስደተኛውም ላይ እንግልት እንደሚደርስበት ተናገሩ፡፡
ተጨማሪ ይጫኑ